ከምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አባል አገራት የተውጣጡ ወጣቶች በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አባል አገራት የተውጣጡ ወጣቶች አዲስ አበባ እንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ።
በምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አዘጋጅነት የአባል አገራቱ ወጣቶች በሰላም ላይ ያተኮረ ልምድ ልውውጥና ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር…