Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የተለያዩ የብድር ስምምነቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውሉ አራት የብድር ስምምነቶችን አጽድቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 6ኛ አመት የስራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውሉ የብድር ስምምነቶችንና…

ጅቡቲና ኢትዮጵያ የቁም እንስሳት የወጪ ንግድ ላይ ተፈጥሮ የነበረውን መዘግየት ለመቅረፍ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲና ኢትዮጵያ መንግስት የቁም እንስሳት የወጪ ንግድ ላይ ተፈጥሮ የነበረውን መዘግየት ለመቅረፍ ተስማምተዋል፡፡ የኢትዮ ጅቡቲ የቁም እንስሳት የውጪ ንግድ ፎረም በሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ የግብርና ሚኒስትር ዶክተር…

በመዲናዋ በሀሰተኛ ብር ሲገበያዩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 25 ሺህ ሃሰተኛ ብር እና 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ከተያዙት ተጠርጣሪዎች መካከል ባለ 200 የብር ኖቱን በባለ ቀለም ማተሚያ ማሽን…

የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። የአዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ ከሁለት ሳምንት በፊት የውል ስምምነት መደረጉ ይታወሳል። በውሉ መሠረትም የእድሳት ስራው ዛሬ ተጀምሯል። ዕድሳቱ…

የህዝብ ድምፅ የበላይነትን እንደሚያከብሩ የደቡብ ክልል ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ድምፅ የበላይነትን እንደሚያከብሩ የደቡብ ክልል ተፎካካሪ ፓርቲዎች አስታውቀዋል፡፡ ለምርጫው ሰላማዊነት የህዝቡ የነቃና ሰፊ ተሳትፎ የሚደነቅ መሆኑንም ፓርቲዎች ባወጡት ባለ 12 ነጥብ የአቋም መግለጫ ይፋ አድርገዋል።…

በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተናን ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። በአረንጓዴ አሻራ የማሳራፍ ፕሮግራመሙ እያንዳንዱ ተማሪ 12 ችግኞችን በነፍስ ወከፍ የተከለ ሲሆን፥…

ሚኒስቴሩ የክረምት በጎ ፈቃድ ስራ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤቶች በማደስ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና በስሩ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዘንድሮ ክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት የሚስችላቸውን ስራ ዛሬ በይፋ ጀምረዋል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙዔል ኡርቃቶ ÷…

የኢትዮ – ሩሲያ 11ኛው ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብር የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ - ሩሲያ 11ኛው ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብር የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው የምክክር መድረኩ÷ የኢትዮጵያን እና ሩሲያን ወታደራዊ ቴክኖሎጂ፣ ክህሎት እና እውቀት ማሳደግ ያለመ መሆኑ…

የሃይቲ ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይቲው ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ በዛሬው ዕለት በታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ በመኖሪያ ቤታቸው ነው ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች የተገደሉት፡፡ የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤትም በጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው…

በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት እየተገነባ ባለው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ችግኝ ተተከለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት እየተገነባ ባለው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ተማሪዎች እንዲሁም ማህበረሰቡ ችግኞችን ተክለዋል፡፡ በትምህርት ቤቱ ጊቢ ውስጥ ዛሬ የተጀመረው ችግኝ ተከላ በ3 ቀናት ውስጥ 12ሺህ…