የሀገር ውስጥ ዜና ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል የኦክስጅን ምርት ለማሳደግ የሚረዳ ሲሊንደር ቀረበ Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከልን የኦክስጅን ምርት ለማሳደግ የሚረዳ የአንድ መቶ ሲሊንድር እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው ቁሳቁሶች ግዢ ተፈጽሞ ርክክብ ተደርጓል፡፡ በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዉ ንግግር ያደረጉት የጅማ…
ኮሮናቫይረስ ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Abrham Fekede Jul 6, 2021 0 ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 837 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 95 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኘቷል። ባለፉት 24 ሰአታት 500 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዳርፉር በግጭት እና ብጥብጥ እየተናጠች ነው Alemayehu Geremew Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ ሁለት ዓመቱ ህዝባዊ ተቃውሞ ኦማር አልበሺርን ከስልጣናቸው በማውረድ ቢጠናቀቅም ዳርፉር ግን አሁንም በግጭት እና ብጥብጥ እየተናጠች ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የምዕራብ ዳርፉሯ ዋና ከተማ ኤል ገኒና ጎዳናዎች ተቃውሞ በሚያሰሙ ሰዎች ተጥለቅልቀዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉን ከማናቸውም ጥቃት ለመመከት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል-አቶ አገኘሁ ተሻገር Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉን ከማናቸውም ጥቃት ለመመከት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ርዕስ መስተዳድሩ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ የአማራ ሕዝብ የሕግ ማስከበር ዘመቻው ውጤታማ እንዲሆን መሥራቱን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾችን ማስፈረም እንደማይቻል ፌዴሬሽኑ አስታወቀ Meseret Demissu Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ዝውውርን የተመለከተ ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህም ፌዴሬሽኑ በ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን በየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይቻል ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሺህ 631 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ሺህ 631 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 631 ዜጎች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ነዳጅና የትምህርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ነዳጅና የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሙሀመድ አብዱለጢፍ አልፋሪስ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂ አገልግሎት በደቡብ ሪጅን በ12 ከተሞች በይፋ አስጀመረ Meseret Awoke Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮቴሌኮም የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት በደቡብ ሪጅን በ12 ከተሞች በይፋ አስጀምሯል፡፡ የአገልግሎቱ መጀመር ለሀገራዊ እድገትና ብልፅግና ከፍተኛ አበርክቶ እንዳለው ተመልክቷል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት…
Uncategorized ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት 58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባድ ዕቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደ ሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ መሆናቸው ነው የተገለጸው፡፡ ዕቃዎቹ የገቢ ኮንትሮባንድ 54 ሚሊየን 20…
የሀገር ውስጥ ዜና የሎጂስቲክ ዘርፍ አፈጻጸም መታወቅ ዘርፉን ለማዘመንና ለውጥ ለማምጣት ያስችላል – ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ Meseret Demissu Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሎጂስቲክ ዘርፍ አፈጻጸም መታወቅ ዘርፉን ለማዘመንና እመርታዊ ለውጥ ለማምጣት እንደሚያስችል የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። የመጀመሪያው አገራዊ የሎጂስቲክ አፈጻጸም ሪፖርት ይፋ በተደረገበት መርሐግብር ላይ የመክፈቻ…