Fana: At a Speed of Life!

የ2014 የፌዴራል መንግስት በጀት 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት የቀረበውን 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዳራሽ ልዩ ስብሰባ በጀቱን አጽድቆታል። በስብሰባው ላይ በፌዴራል መንግስት በጀት ላይ…

በጋምቤላ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለፈተናው 10 ሺህ 319 ወንድ እና 7 ሺህ 639 ሴት ተማሪዎች በድምሩ 17 ሺህ 958 የቀንና የማታ ተማሪዎች…

ግድቡ የኢትዮጵያን የሀይል ችግር የሚፈታ፣ የሱዳንና የግብጽን ስጋት የሚቀንስ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምንከተለው ሂደት የኢትዮጵያን የሀይል ችግር የሚፈታ፣ የሱዳን እና የግብጽን ስጋት የሚቀንስ እንዲሁም በጋራ የምናድግበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ…

የስድስት ከተሞች የመረጃ አስተዳደር በቅርቡ ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስድስት ከተሞች የመረጃ አስተዳደር በቅርቡ ስራ ይጀምራል፡፡ የመረጃ አስተዳደሩ ከተሞች ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ፣ የሚሰሩትን ስራ ህዝብ እንዲያውቅላቸው፣ የሚሰጡት አገልግሎት እንዲተዋወቅ፣ ከውጭ የሚመጡ ሰዎች የተሟላ መረጃ እንዲያገኙ ለማድረግ…

በተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ ቢቴ ቀበሌ ልዩ ስሙ ኪሞዬ በተባለ አካባቢ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው ትናንት ቀን ዘጠኝ ሰዓት ተኩል ላይ 13 ሰዎችን አሳፍሮ ከጊንጪ ከተማ…

ለኤችአይቪ ሕሙማን የሚሆን አዲስ የቲቢ መመርመሪያ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኤችአይቪ ሕሙማን የሚሆን አዲስ የቲቢ መመርመሪያ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ መመርመሪያውን ወደ ስራ እያስገቡ ያሉት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የጤና ሚኒስቴር ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ነው። ኢትዮጵያ ከፍተኛ…

በበጀት ዓመቱ የወጪ ንግድ 18 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ጠ/ሚ ዐቢይ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ሀገራ የሚላኩ ምርቶች መጠን 18 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የምክር ቤቱ አባላት ላነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡…

የታሊባን ሀይሎች በአፍጋኒስታን ቁልፍ አካባቢዎችን እየተቆጣጠሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍጋኒስታን ወታደሮች ወደ ጎረቤት ታጂኪስታን መሸሻቸውን ተከትሎ የታሊባን ሃይሎች ባዳክህሻን እና ካንዳሃር አካባቢ የሚገኙ አስተዳደራዊ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል። የታሊባን ተዋጊዎች ወደ ድንበሩ ሲያቀኑ ከ300 በላይ የአፍጋኒስታን ወታደሮች…