በ800 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የሐዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ልህቀት ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ800 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የሐዋሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ልህቀት ማዕከል የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
የመሰረተ ድንጋዩን ያስቀመጡት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ…