የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የከተማ አስተዳደሩ አጠቃላይ በትግራይ ክልል ያለው አሁናዊ ሁኔታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በተለያዩ እርከን ካሉ የአስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በዚህ ሳምንት የተጠቃለለ የምርጫ ውጤት እንደሚያሳውቅ ገለጸ Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ሳምንት የተጠቃለለ የምርጫ ውጤት እንደሚያሳውቅ ገለጸ። ድምጽ በተሰጠባቸው ሁሉም የምርጫ ክልሎች ውጤት ተጠቃሎ መግባቱን የቦርዱ የኮሙዩኒኬሽን ሃላፊ ሶሊያና ሽመልስ ተናግረዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ለቦርዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም የመሰናዶ ትምህርት ፈተና ወስደው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡ በተያዘው የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡ አዲስ ተማሪዎች ብዛትም 3 ሺህ 559 መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል በሱዳን ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ኤዲ ሮው ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ይበልጣል ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣…
ስፓርት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በካፍ የውድድር ፈቃድ አገኘ Meseret Demissu Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በካፍ የውድድር ፈቃድ አግኝቷል። ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ በ2021-22 በሚዘጋጀው የአፍሪካ የሴቶች የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረው የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን የፊታችን ሐምሌ 7 ቀን ያካሂዳል Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን የፊታችን ሐምሌ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡ ጉባሄው በአዳማ ከተማ በገልመ አባ ገዳ እንደሚካሄድ ከጨፌ ኦሮሚያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበው የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ ለውጥ ጥያቄ በባለስልጣኑ ተቀባይነት አገኘ Meseret Demissu Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበለትን የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ ቅያሬ ጥያቄ ተቀበለ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ‘ትግራይ ቴሌቪዥን’ በሚል ስያሜ የሚታወቀው ጣቢያ ‘ይሓ ቲቪ’ የሚል ስያሜ እንዲሰጠው ያቀረበው…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቶች አረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሐ ግብር ተካሄደ Meseret Demissu Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት የወጣቶች አረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት በተለያዩ ክልሎች መካሄዱ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ማስጀመርያ ክልላዊ…
ፋና ስብስብ የህዋ ሳይንስ ባለውለታዋ ሃብል ቴሌስኮፕ ብልሽት አጋጥሟታል Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 30 አመታት ጥልቁን የህዋ ክፍል ስትቃኝ የሰው ልጅ በዘርፉ የሚያካሂደውን ምርምር በእጅጉ ስታግዝ ኖራለች። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1990 ሚያዝያ ወር ወደ ህዋ የተወነጨፈችው መንኮራኩር የተሸከመቻትና ለጠፈር ምርምር አጋዥ የሆነችው ሀብል…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ወጣቶች በአዲስ አበባ ችግኝ ሊተክሉ ነው Meseret Demissu Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ወጣቶች በሰላም ዙሪያ ግንዛቤ የሚለዋወጡበትና ችግኝ የሚተክሉበት የሁለት ቀናት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ። "ወጣቶች ሰላምን ያንጻሉ፤ አካባቢን ይንከባከባሉ" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው ሁነት የምስራቅ አፍሪከ…