Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ሃገር ታዛቢዎች ነፃ ሆነው እንዲታዘቡ መደረጉ በምርጫው የታየ መልካም አጋጣሚ ነበር-ኢሰመጉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የውጭ ሃገር ታዛቢዎች ነፃ ሆነው እንዲታዘቡ መደረጉ በምርጫው የታየ መልካም አጋጣሚ እንደነበር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አስታወቀ። ኢሰመጉ በቅድመ ምርጫ በድምፅ መስጫ ዕለትና…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል የሚደረገውን መልሶ ማቋቋም እንዲያግዝ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል የሚደረገውን መልሶ ማቋቋም እንዲያግዝ ጥሪ አቀረበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መንግስት የወሰደውን የተናጥል የተኩስ አቁም በተመለከተ ተቀማጭነታቸውን አዲስ…

የአሜሪካ ጦር በአፍጋኒስታን የነበረውን ጦር ሰፈር ለቆ መውጣቱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን የሚገኘው የአሜሪካ ጦር ባግራም የተሰኘውን የጦር ሰፈር ለቆ መውጣቱ ተገልጿል፡፡ ወታደሮቹ ስፍራውን ለቀው የወጡት ዋሽንግተን ከታሊባን ጋር በገባችው ስምምነት መሰረት መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት…

በህንድ በኮሮና ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከ400 ሺህ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በኮሮና ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 400 ሺህ ተሻግሯል፡፡ በሃገሪቱ በቫይረሱ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ሲሆን ባለፉት 39 ቀናት ብቻ የ100 ሺህ ሰዎች ህይወት…

የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬን ዘርፍ ማሳደግ የሚያስችል ፖሊሲና ስትራቴጅ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር) ዘርፉ የሚመራበትና ዘርፉን ማሳደግ የሚያስችል ፖሊሲና ስትራቴጅ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ወንዳለ ሀብታሙ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ…

በመዲናዋ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችእ ከፈተና በኋላ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡ ተማሪዎቹ በትምህርት ቤቶቻቸው አካባቢ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ማካሄዳቸውን የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት መረጃ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል፡፡ ጉባኤው ነገን ጨምሮ ለሁለት ቀናት እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡ ምክር…

2 ሺህ 351 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ሺህ 351 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 351 ዜጎች ወደ…

በምሽቱ ዳይመንድ ሊግ ዮሚፍ ቀጀልቻ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በኖርዌይ ኦስሎ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ የሩጫ ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ድል ቀንቶታል፡፡ ዮሚፍ በ3 ሺህ ሜትር ውድድር አሸናፊ ሲሆን፥ ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ ማጠናቀቁን የአፍሪካ ዩናይትድ አትሌቲክስ…

የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 በጀት ዓመት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በቡታጅራ ከተማ መጀመሩን የሴቶችና ህጻናት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ ወይዘሮ ህይወት ሀይሉ እንደገለፁት፥…