Fana: At a Speed of Life!

የሴቶች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "አረንጓዴ አሻራዬን አሳርፋለሁ፤ የኢትዮጵያን ብልፅግና አረጋግጣለሁ!" በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፉ የሴቶች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባንጃ ወረዳ ተካሂዷል፡፡…

ወጣቶች በአገራቸው ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን አዎንታዊ ተሳትፎ ለማሸማቀቅ የተዘረጉ የጥፋት በትሮችን በተቀናጀ እርምጃ እናከሽፋለን- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ወጣቶች ላይ የተቃጣ እና ወጣቶች በክልላቸውና በአገራቸው ጉዳይ ላይ በአዎንታዊ አግባብ የሚያደርጉትን የነቃ ተሳትፎና አበረታች ጅማሬ ለማሸማቀቅ የተዘረጉ የጥፋት በትሮችን ከፀጥታና የደህንነት አካላት ጋር በተቀናጀ እርምጃ…

የማዕከላዊ ጎንደር ዞንና የጎንደር ከተማ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በምርጫው አፈጻጸም ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞንና የጎንደር ከተማ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አፈጻጸም ዙሪያ ምክክር አካሂደዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ስምንት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ናቸው የተሳተፉት፡፡…

የዓለም ባንክ ለደቡብ ሱዳን የ113 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለደቡብ ሱዳን የ113 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በደቡብ ሱዳን ያለውን የምግብ እጥረት ለማቃለል ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና የአካባቢውን አርሶ አደሮች ለመደገፍ የሚውል መሆኑም ነው የተገለጸው።…

አምባሳደር ሐሰን ታጁ በኩዌት ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ በኩዌት ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር ዶክተር ማታር ሀመድ አል-ነያዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለትዮሽና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሁለቱን…

ምርጫው ታሪካዊና ሰላማዊ የሆነ ድባብ ያስተናገደ ነው -የዲላ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ታሪካዊና ሰላማዊ የሆነ ድባብን ያስተናገደ ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ምሁራኑ ህዝቡን በከፍተኛ ሁኔታ ያሳተፈው ሀገራዊ ምርጫ አንድነትን ይበልጥ ያረጋገጠ አልፎም የህዝቡን መሰልጠንና ጨዋነት በአደባባይ ያሳየ…

ለኢሰማኮ እጩ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና ለሌሎች ኮሚሽነሮች የቀረበው የሹመት የውሳኔ ሃሳብ ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እጩ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና ሌሎች ኮሚሽነሮች ላይ የቀረበውን የሹመት የውሳኔ ሃሳብ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፀደቀ፡፡ ተሿሚዎቹ ዝርዝር የስራ ልምዳቸውን በመመልከት በህዝብ ተወካዮች ምክር…

በመዲናዋ የክረምት የበጎ ፈቃድ አግልግሎት ማስጀመሪያ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በበጋ በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር ከ870 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገልጿል፡፡ በጎ ፍቃደኝነት ለመደጋገፍና መግባባት በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብርን በዛሬው ዕለት…

በካምፓላ የኢትዮጵያን የመስህብ ስፍራዎች የሚያስተዋውቅ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢትዮጵያን ድንቅ የመስህብ መዳረሻዎች ተዋወቁ’ በሚል ርዕስ በካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በበይነ-መረብ ውይይት ተካሄዷል። በውይይቱ በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት…

የአትሌት አበበ ቢቂላ እና የአትሌት ዋሚ ቢራቱን የኦሳካ ማራቶን ድል ለመዘከር በብሄራዊ ቤተመንግስት የችግኝ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት አበበ ቢቂላ እና አትሌት ዋሚ ቢራቱ በኦሳካ የማራቶን ውድድር ድል የተቀዳጁበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በብሄራዊ ቤተመንግስት የችግኝ ተከላ ተካሂዷል። አትሌት ዋሚ ቢራቱና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ በጋራ በመሆን…