Fana: At a Speed of Life!

የዲጅታል ዲፕሎማሲውን ለማጠናከር ያለመ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሁራን ሚና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የበይነ መረብ ምክከር እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በመተባበር አዘጋጅተውታል፡፡…

ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ መጠለያ ካምፕ የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ተዘጋጀላቸው መጠለያ መንቀሳቀስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ መጠለያ ካምፕ የነበሩ የማንቡክ እና የማንዱራ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ተዘጋጀላቸው የየወረዳቸው መጠለያ መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡ የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ ተመላሾቹ ወደ…

ወይዘሪት ሄራን ገርባ የ2021 ሲጋራ የማይጨስበት ቀን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ የፈረንጆቹ 2021 ሲጋራ የማይጨስበት ቀን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡ ሽልማቱ ዳይሬክተሯ በኢትዮጵያ ሲጋራ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ እንዳይጨስ የወጣውን መመሪያ በማስተግበርና…

ኪም ጆንግ ኡን ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ ድርድርም ሆነ ለሚኖር ውጥረት ዝግጁ መሆን እንዳለባት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸው ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ ውይይትም ሆነ ለሚኖር ፍጥጫ ዝግጁ መሆን እንዳለባት ተናግረዋል፡፡ የሰሜን ኮሪያ ገዢው ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ በመዲናዋ ፒዮንግያንግ በተያዘው ሳምንት መካሄድ…

ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ወጣቶች የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል ከሁሉም…

የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን የወጪና ገቢ እቃዎችን ማጓጓዙን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ባለፉት ሶስት ዓመታት ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን በላይ የወጪና ገቢ ዕቃዎችን ማጓጓዙን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ጥላሁን…

አፍሪካ በ3ኛው የኮቪድ 19 ማዕበል ውስጥ ትገኛለች – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በ3ኛው የኮቪድ19 ማዕበል ውስጥ እንደምትገኝ የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ በዚህም ድርጅቱ ተጨማሪ ክትባት ለአህጉሪቱ እንደሚያስፈልግ አስታውቋል ፡፡ እስካሁን በአፍሪካ ከ5 ሚሊየን በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፥ ቢያንስ ሰባት የአፍሪካ…

በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ላይ የደህንነት እና የጸጥታ አካላት ዕይታ” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ጦር ኮሌጅ ከሰላም ሚኒስቴርና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ላይ የደህንነት እና የጸጥታ አካላት ዕይታ" በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ…

ጣሊያን፣ ቤልጂየም እና ኔዘርላንድስ በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ቡድኖች እየተለዩ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ከምድብ 1 ጣልያን፣ ከምድብ 2 ቤልጂየም እንዲሁም ከምድብ 3 ኔዘርላንድስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ ከምድብ 1 ጣሊያን ሁለት ጨዋታዎቿን 3 ለ 0…