Fana: At a Speed of Life!

በጂቡቲ የሚገኘው ታሪካዊው የኢትዩጵያ ኤምባሲ በልዩ ሁኔታ ሊታደስ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚገኘውን ታሪካዊውን የኢትዮጵያን ኤምባሲ በልዩ ሁኔታ ለማደስ ስምምነት ተፈረመ። ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ታሪካዊ የቀድሞ ኤምባሲ ነው። ከ1958 እስከ 1996ዓ.ም ድረስ የኢትዮጵያ…

የመጀመሪያው የዛምቢያ ፕሬዚደንት የነበሩት ኬኔት ካውንዳ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የመጀመሪያው የዛምቢያ ፕሬዚደንት የነበሩት ኬኔት ካውንዳ በ97 ዓመታቸው ህይወታቸው አልፏል። ኬኔት ካውንዳ በአገሪቱ የነጻነት ትግል ሲደረግ ቁልፍ ሰው እንደነበሩ ይነገራል። ካውንዳ ሰኞ ዕለት በሳንባ ምች ህመም ምክንያት ሆስፒታል ገብተው የነበረ…

ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ በአጣዬ እና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች  ግምቱ ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ  የማህበረሰብ አካላት በአጣዬ እና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ግምቱ  ከ4ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን ድጋፍ አደረገ። ለተለያዩ የህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድሀኒቶች ፣ ኮምፒዩተሮች፤ ወረቀቶች እና አልባሳት…

ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ-ዝግጅት መጨረሳቸውን የአማራ እና የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ-ዝግጅት መጨረሳቸውን የአማራ እና የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽኞች አስታወቁ። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በሰጠው መግለጫ ÷6ኛው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ የክልሉ ፖሊስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን…

ታሪካዊዉን ምርጫ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ታሪካዊዉን ምርጫ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በክልሉ እና በሀገር ሀቀፍ ደረጃ የሚደረገውን ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል  እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወቅታዊ  መግለጫ  ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወቅታዊ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የቦርዱ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ ወ/ሪት ሶሊያና ሽመልስ ናቸው። በዚህም መግለጫ ቁሳቁስ እሸጋ እና ስርጭት በሚመለከት በኦሮሚያ 118 ፣በድሬዳዋ 47 ፣በአፋር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን የሰጡት ቃለ መጠይቅ በዚህ የጥሞና ወቅት እንዳይተላለፍ ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን የሰጡት ቃለ መጠይቅ በዚህ የጥሞና ወቅት እንዳይተላለፍ ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን አሳሰበ። የባለስልጣኑ  ዋና ዳይሬክተር  አቶ መሀመድ እድሪስ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ ምንም…

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የጆርዳን  አምባሳደር አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የጆርዳን  አምባሳደር ማሰናበታቸውን ከፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት ያገኘኘው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…