Fana: At a Speed of Life!

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ቡድን አዋቅሮና ችግሮችን በጥናት እየለየ ተከታታይ የድጋፍ ሥራዎችን…

የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የቦርሳ እና ጫማ ስጦታዎችን ለተማሪዎች አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የቦርሳ እና ጫማ ስጦታዎችን ለተማሪዎች አበርክቷል፡፡ ፅህፈት ቤቱ ከዚህ ቀደም የሚያደርገውን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በመቀጠል የቦርሳ እና ጫማ ስጦታዎችን ባስገነባቸው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች…

የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድኑን ወደ ኢትዮጵያ ላከ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድኑን ወደ ኢትዮጵያ መላኩን አስታወቀ፡፡ ታዛቢ ቡድኑ ከኢትዮጵያ በቀረበለት ግብዣ መሰረት ምርጫውን ለመታዘብ ወደ ኢትዮጵያ መላኩን የተጠባባቂ ሃይሉ ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ጌታቸው ሽፈራው…

በጋምቤላ ክልል ከ1ሺህ 119 ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ1 ሺህ 119 ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ መቅረቡን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ አኳታ ቻም እንደገለጹት፥ ገቢ የተደረገው የወርቅ ምርት…

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት በከፊል ክፍት ሆነው ይውላሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት ከምርጫ ጋር የተያያዙ እና አጣዳፊ የፍርድ ቤት ውሳኔ የሚጠይቁ ጉዳዮችን ለማስተናገድ በከፊል ክፍት እንደሚሆኑ ተገለጸ። የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማለትም የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ…

“የክፋት በርን ዘግተን የፍቅር በርን ከፍተናል” በሚል መሪ ሃሳብ የእርቀ ሰላም ስነስርዓት በአጣዬ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"የክፋት በርን ዘግተን የፍቅር በርን ከፍተናል" በሚል መሪ ሃሳብ የእርቀ ሰላም ስነስርዓት በአጣዬ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አገኘሁ መክቴ እንደገለጹት፥ ይህ እርቅ ህብረተሰቡ ከስጋት ነጻ ሆኖ እንዲኖርና ወደ ልማት…

በምርጫው ወቅት የሕግ አስከባሪ አካላት ሰብዓዊ መብቶችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው ወቅት የሕግ አስከባሪ አካላት ሰብዓዊ መብቶችን አክብረው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ በምርጫ ሂደት የሰብዓዊ መብት ጥበቃን አስመልክቶ ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ምክክር አካሂዷል።…

የምስራቅ ሸዋ ዞን ነዋሪዎች በአጣየና አካባቢው በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ነዋሪዎች በአጣየና አካባቢው በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ1ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ነዋሪዎቹን ወክለው 400 ኩንታል የዕለት ደራሽ የምግብ ግብአት ለሰሜን ሸዋ ዞን ያስረከቡት…

ለጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫና ሌሎች ቁሳቁሶች ድሬዳዋ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ሰኞ ለሚካሄደው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫና ሌሎች ቁሳቁሶች ድሬዳዋ መድረሳቸው ተገለፀ፡፡ በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድሬዳዋ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ዚያድ ያሲን በምርጫ ክልሎቹ ዛሬ የደረሱት የምርጫ…

መራጮች አስፈላጊውን የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ድምፅ ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በሚሄዱበት ወቅት አስፈላጊውን የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና የምርጫ ቦርድ አሳሰቡ፡፡ ቦርዱ ለምርጫ አስፈፃሚዎች የኮቪድ 19…