ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ 0 አሸነፈች Meseret Awoke Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ0 አሸንፋለች፡፡ ስዊዲንን አሸናፊ ያደረገችውን ጎል ኤሚል ፎርስበርግ በ77ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ስዊድን የዛሬውን ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚመክረው የልዑካን ቡድን ወደ ሳዑዲ አረቢያ አቀና Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚመክረው የልዑካን ቡድን ወደ ሳዑዲ አረቢያ አቅንቷል፡፡ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና ሌሎች ባለደርሻ አካላት የተወጣጣ ልዑክ ነው በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ለመምከር ወደ ሳዑዲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመረጡ Meseret Awoke Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ በመሆን ላለፉት አምስት ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለሁለተኛ ጊዜ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ መግለጻቸውን ከትዊተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ፖሊሳዊ የደንብ ልብስና ዓርማ መቀየሩን ምክንያት በማድረግ የማብሰሪያ መርሀ-ግብር አዘጋጀ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ፖሊሳዊ የደንብ ልብስና ዓርማ መቀየሩን ምክንያት በማድረግ የማብሰሪያ መርሀ-ግብር ሊያካሂድ መሆኑን ገለፀ፡፡ ይህን ተከትሎ በዕለቱ ልዩ ልዩ መርሃ ግብሮች የሚከናወኑ በመሆኑ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ምርጫ ለማካሄድ የሚደረገው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚደረገው ዝግጅት መጠናቀቁን የወላይታ ምርጫ ማስተባበሪያ ዋና ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በዞኑ 13 የምርጫ ክልሎች 1ሺህ 20 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን፥ 12 የፖለቲካ ፓርቲዎች ይፎካከራሉ ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና “እመርጣለሁ ፤ አረንጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ ” በሚል ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ ከ2.8 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተዘጋጅተዋል Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን ሰኞ "እመርጣለሁ ፤ አረንጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ " በሚል ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለፀ ፡፡ ሀገራዊ ምርጫን ከአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የእሳት ስርዓት አያያዝ ዕቅድ ተዘጋጀ Tibebu Kebede Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ከእሳት አደጋ መከላከል የሚያስችል የእሳት ስርዓት አያያዝ ዕቅድ ለማጽደቅ የመጨረሻ ግምገማ ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኪንግደም ኢትዮጵያ ናይለን ኃ.የተ.የግ.ማህበር በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የናይለን ምርት ጀመረ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኪንግደም ኢትዮጵያ ናይለን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የናይለን ምርት ጀመረ፡፡ ኩባንያው በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የገነባወ ፋብሪካ በቻይና ካለው እናት ፋብሪካው በሦስት እጥፍ የሚበልጥና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የጀርመኑ ጂ አይ ዜድ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የጀርመኑ ጂ አይ ዜድ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በአምራች ኢንዱስትሪ ሴክተሮች አካባቢ የስራ እና የኑሮ ከባቢን ማሻሻል እና የስራ እድል ፈጠራን ማሳደግ ትኩረት ያደረገ ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ ከቻይና ቀይ መስቀል ማህበር 100 ሺህ የኮቪድ-19 ክትባት ሊረከብ ነው Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከቻይና ቀይ መስቀል ማኅበር የተደረገለትን 100 ሺህ የሲኖፋርም ኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ ነገ ይረከባል፡፡ ማኀበሩ ከቻይና ቀይ መስቀል ማኀበር የተደረገለትን ድጋፍ በጤና ሚኒስቴር በኩል…