የሀገር ውስጥ ዜና ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ከጨረታ እንዲታገዱ ተደረገ Tibebu Kebede Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅርሶቹ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የእንግሊዝ ሜጀር ጄኔራል ዊሊያም አርቦትኖት የተዘረፉ ጥንታዊ የብራና የጸሎት መጽሃፍ፣ ከቆዳ የተሰራ የመጽሃፍ መያዣ ከእነመስቀሉ እንዲሁም ከቀንድ የተሰሩ በብር የተለበጡ ጥንታዊ ዋንጫዎች እንደሆኑ በለንደን የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሐረማያ ሀይቅ ላይ ተደራጅተው ለሚሠሩ ወጣቶች ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ዳግም በተመለሰው የሐረማያ ሀይቅ ላይ በቡድን ተደራጅተው አሣ በማጥመድ ስራ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች ለአሣ ምርት የሚያገለግሉ የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በድጋፍ ስነስርዓት ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በስዊዘርላንድ በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ያልተገባ ጫናዎችን በመቃወም ሰልፍ ተካሄደ Meseret Demissu Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኢትዮጵያ ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ያልተገቡ ጫናዎችን በመቃወም በጄኔቭ ከተማ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ ካስተጋቧቸው መልዕክቶች መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በመጪው ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ Feven Bishaw Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በመጪው ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ገለፁ፡፡ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ለጣቢያችን በሰጡት አስተያየት ካርዳችንን ተጠቅመን ይመራናል ብለን ያሳብነውን ፓርቲ ለመምረጥ ዝግጁ ነን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸካ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Tibebu Kebede Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸካ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው የደገሌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በስነስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የግብፅ ኢማም የህዳሴ ግድብን አስመልክተው የሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን ሀቅ የካደ ነው – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ Tibebu Kebede Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የግብፅ ኢማም የታላቁ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት የሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን ሀቅ ያልተመለከተና እውነት የጐደለው ነው ሲሉ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ ገለጹ። ከሰሞኑ የግብፁ ዓለም አቀፋዊ እስልምና ተቋም ታላቅ ኢማም የሆኑት ሼክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ 400 ኩንታል የእርዳታ እህል ወደ ግለሰብ መጋዘን ሲራገፍ ተያዘ Tibebu Kebede Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ 400 ኩንታል የእርዳታ እህል ወደ ግለሰብ መጋዘን ሲራገፍ ተያዘ። የእርዳታ እህሉ መነሻውን ጅቡቲ አድርጎ በቀጥታ መቐለ አዋሽ ተብሎ ከሚጠራው መጋዘን መራገፍ ሲኖርበት በሁለት ግለሰብ መጋዘኖች ሲራገፍ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዟል፡፡…
ቴክ አብዛኛዎቹ የራንሰምዌር (ቫይረስ) ጥቃት ያስተናገዱ ተቋማት ለዳግም ጥቃት እየተዳረጉ ነዉ- ጥናት Feven Bishaw Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ መንታፊዎች የተያዘባቸዉን መረጃ ለማስለቀቀ የራንስም ክፍያ ከከፈሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች መካከል 80 ከመቶ የሚሆኑት ድርጅቶች ለዳግም ጥቃት መጋለጣቸዉን የሳይበርሰን ጥናት ጠቁሟል ሳይበርሰን የተሰኘው የሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢኒስቲቲዩት በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲቲዩት በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ስምምነቱ ቀጣይነት ያለው እና ውጤታማ የሆነ የአቅም ግንባታና የሥራ አመራር ሥልጠና መስጠትን አላማው ያደረገ መሆኑን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ…
ምርጫ 2013 ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ Amare Asrat Jun 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=8wKx3OFWHmc