Fana: At a Speed of Life!

የጃፓን መንግስት ለዓለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ማሠልጠኛ ተቋም ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግሥት ለዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ማሠልጠኛ ተቋም የ850 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ። የገንዘብ ድጋፉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት መርኃ ግብር በኩል የሚያልፍ ሲሆን፤ ለማሠልጠኛ ተቋሙ አቅም…

የሞጆ ሁለገብ ሎጅስቲክስ ማዕከል ግንባታ የሲቪል ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ ሁለገብ ሎጅስቲክስ ማዕከል ግንባታ የሲቪል ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የሞጆ ሁለገብ…

የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ባንክ ለማቋቋም የዳሰሳ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ባንክ ለማቋቋም በተዘጋጀው የዳሰሳ ጥናት ላይ ውይይት ተካሂዷል። በፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አማካኝነት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ ችግር…

በመቐለ ስልጠና የተሰጣቸው ከ1 ሺህ በላይ ወጣቶች በመንገድ ስራ ተሰማሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ በጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ ስራ የሰለጠኑ  ከ1 ሺህ በላይ ወጣቶች ወደ ስራ መግባታቸውን በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀሌ ከተማ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ  ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤቱ የጥቃቅንና አነስተኛ…

በአሶሳ ከተማ የድንጋይ ከሰል ማጣሪያ እና ማበልፀጊያ ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንሻንጉል ገሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የድንጋይ ከሰል ማጣሪያ እና ማበልፀጊያ ፋብሪካ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። የናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ እህት ኩባንያ በሆነው ናሽናል ኮል ኩባንያ የሚገነባው ፋብሪካው 2…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሚዛን አማን ከተማ ለአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ደረጃ የ2013 የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን ለማስጀመር ነው ሚዛን አማን ከተማ የገቡት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዞኑ በሚዛን አማን ከተማ ደቡብ ክልል አቀፍ 3ኛ የአረንጓዴ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የኮንጎ አምባሳደር አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የኮንጎ አምባሳደር ማሰናበታቸውን ከፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት ያገኘኘው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ለአቅመ ደካማ አረጋውያን የሚሆን የቤት ግንባታ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለአቅመ ደካማ አረጋውያን የሚሆን የቤት ግንባታ ጀመረ፡፡ ግንባታውን ያስጀመሩት የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ብርሃኑ በቀለ የመከላከያ ስራዊቱ…