Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው፡፡ የልህቀት ማዕከሉ ከአለም ባንክ በተገኘ ከ24 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ የሚገነባ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሳይንስና…

በትግራይ  4 ሺህ 400 ኩንታል የእርዳታ ስንዴ ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ግለሰቦች  በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ለተፈናቀሉ ወገኖች በእርዳታ የቀረበ 4ሺህ 400 ኩንታል ስንዴ አየር በአየር ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ ረዳት ኮሚሽነር የማነ ገሰሰው…

የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለማደስ የሚያስችል  ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱ የተፈረመው በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽንና ፍሬንድስ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ብዙ አሳሳቢ ጉዳዮች ባሉበት የሚካሄድ በመሆኑ ሁሉም አካላት ጠብ አጫሪ ከሆኑ ድርጊቶችና ንግግሮች እንዲቆጠቡና ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን…

ባይደን እና ፑቲን በጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ውይይት ለመጀመር ተስማምተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ውይይት ለመጀመር ተስማምተዋል፡፡ የሁለቱ ሃያላን ሀገራት መሪዎች በትናንትናው ዕለት በጄኔቫ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…

የኢትዮጵያ ሰላም ለአፍሪካ ቀንድ ደህንነት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም በምክትል ዋና ፀሐፊ ማዕረግ በናይሮቢ የሚገኘው የተባበሩት መንግስትታት ድርጅት ዋና ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ጄኔራል ከሆኑት ሀዋ ባንጉራ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ዳይሬክተር…

ኢትዮጵያ ከቆሻሻ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት ላይ በሰራችው ስራ በ2021 በቴክኖሎጂ ቀዳሚ ከሆኑ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቆሻሻ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት ላይ በሰራችው ስራ በ2021 በቴክኖሎጂ ቀዳሚ ከሆኑ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ተካተተች። በኢኖቬሽን ዘርፍ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር እየሰራች ያለችው ኢትዮጵያ ቆሻሻን ወደ ኤሌክትሪክ ሃይል በመቀየርና ፈጠራ…

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር 4 ሺህ 382 ካሬ መሬት ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዬጵያ መምህራን ማህበር ለሚያስገነባው ሁለገብ ህንፃ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ተረከበ። መምህራን ማህበሩ የሚያስገነባው ህንፃ 2 ሺህ ካሬ ላይ የሚያርፍና 32 ወለል የሚኖረው ሲሆን 2 ነጥብ 8…

በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ዓለም አቀፍ ጫና ሉዓላዊነትን የሚጋፋ ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ዓለም አቀፍ ጫና አግባብነት የሌለውና የሀገሪቷን ሉዓላዊነት የሚጋፋ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዛሬ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ መግለጫ…

የስልጤ ዞን ማህበረሰብ ለሴቶች የሚሰጠውን የጊስትነት ማእረግ ከ500 ዓመት በኋላ ለወ/ሮ ሙፈርያት ከሚል ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የስልጤ ዞን ማህበረሰብ ለሴት ልጅ የሚሰጠውን የመጨረሻውን "የጊስቲነት" ማዕረግ ከ 500 ዓመታት በኋላ ለወይዘሮ ሙፈርያት ከሚል ሰጥቷል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈርያት ከሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክትም፥ ባህላዊ እሴቶች…