የሀገር ውስጥ ዜና ስምንት ኪሎ ግራም ካናቢስ እፅ እና ሰባት ሺህ ኪሎ ግራም የኮንትሮባንድ ቡና ተያዘ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት ሺህ ኪሎ ግራም ቡናና ስምንት ኪሎ ግራም የካናቢስ እፅ በሻሸመኔ የጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተያዘ፡፡ የሰሌዳ ቁጥሩ አ.አ 36162 የሆነ አይሱዙ የጭነት መኪና መነሻውን ወላይታ ሶዶ ከተማ አድርጎ ወደ አ.አ በመጓዝ ላይ እያለ ከለሊቱ 6…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነታችን ውበትና ጥንካሬያችን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጅማ የተደረገላቸውን አቀባበል በተመለከተ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም፥ ዛሬ ከጅማ እስከ አጋሮ እስከ በሻሻ ድረስ የታየው ሰላማዊ ኃይል እና የመቋቋም መንፈስ ህዝባችንን የበለጠ ለማገልገል የሚያነሳሳን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በግለሰቦችና ቡድኖች እየተፈጸመ ያለውን የግድያና ዝርፊያ ወንጀል ለመከላከል እየተሰራ ነው – የትግራይ ክልል ጸጥታ ቢሮ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግለሰቦችና ቡድኖች የሚፈጸም በጦር መሳሪያ የታገዘ የግድያና ዝርፊያ ወንጀል ለመከላከል የህግ ማስከበር ስራ እየተካሄደ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ረዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 19 በመቶ የነበረው የደን ሽፋን ወደ 23 በመቶ ከፍ ብሏል Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መደረጉን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታውቋል። በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪና የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንሶ ዞን ለብልጽግና ፓርቲ የማጠቃለያ የድጋፍ ሰልፍና ምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ለብልጽግና ፓርቲ የማጠቃለያ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ እና የዞኑን አመራሮች ጨምሮ በዞኑ ስር ካሉ ሶስት ወረዳዎችና አንድ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ለ148 የግል ዕጩዎች የ50 ሺህ ብር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ148 የግል ዕጩዎች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ለምርጫ ዕለት ወጪያቸው ማካካሻ ገንዘብ እንዲሰጥ ወስኗል። የምርጫ ቦርድ የኮሚዩኒኬሽን አማካሪ ሶሊያ ሽመልስ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፥ በመግለጫቸውም ለፌዴራልና ክልል ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቅመ ደካሞችን ከጎዳና ለማንሳት የጀመርነው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል- ወይዘሮ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተለያዩ መድረኮች የተበረከቱላቸውን የጋቢ ስጦታዎች ለአቅመ ደካምች በስጦታ አበረከቱ፡፡ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በፒያሳ አካባቢ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እና በቤኒ መስጂድ በመገኘት በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀይ መስቀል በትግራይ ክልል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉና ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አሰታውቋል። በማህበሩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሉሊት ከሩዋንዳ ፖሊቴክኒክ ምክትል ቻንስለር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩዋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሉሊት ዘውዴ ከሩዋንዳ ፖሊ ቴክኒክ ምክትል ቻንስለር ዶክተር ጄምስ ጋሹምባ፣ ከአካዳሚክ ጥናትና ተቋማዊ ልማት ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሲልቪ ሙሲዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የፖሊ ቴክኒክ አመራሮቹ ኢትዮጵያ በቴክኒክና…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ መልክት በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ Amare Asrat Jun 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ALO3eGGur3o