Fana: At a Speed of Life!

ወጣቶች በንቃት አካባቢያቸውን መጠበቅ አለባቸው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በንቃት አካባቢያቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የመዝጊያ መርኃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል…

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአክሱም፣ ዓድዋና እና ሽረ ከተሞች ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ነው ድጋፉን ያደረገው፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው…

በአጣዬና አካባቢው የተፈጠረውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የእርቀ ሰላም ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጣዬና አካባቢው የተፈጠረውን ችግር በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል የእርቀ ሰላም ሥነ- ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ጭሬ በተባለ ቦታ እየተካሄደ ባለው የእርቅ ሰላም ሥነ-ሥርዓ ከአርጡማ ፉርሲ፣ አንፆኪያ ገምዛ እና ማጀቴ…

በአርሲ ዞን የተራቆቱ ተራሮችን ወደ ቀደመው ይዞታችው ለመመለስ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአርሲ ዞን የተራቆቱ ተራሮችን ወደ ቀደመው ይዞታችው ለመመለስ እየተሰራ እንደሚገኝ አርሲ ዩንቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ ዪንቨርሲቲው በማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት የጉመጉማ ተራራን ጥብቅ ደን ለማድረግ እየሰራው ነው ብሏል፡፡ የአካባቢው ማህበረሰብ…

በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የበይነ መረብ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኡጋንዳ ካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አስተባባሪ ምክር ቤት ጋር በመተባበር ውይይት አካሂዷል፡፡ የበይነ መረብ ውይይቱም የሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት አስመልክቶ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው…

በሀዋሳ ከተማ አቀፍ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀዋሳ ከተማ አቀፍ የብልፅግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ለፓርቲዉ ሲያካሄዱት የነበረዉን ድጋፍ ማጠቃለያዉን በተለያዩ ዝግጅቶች በመስቀል አደባባይ አካሂደዋል፡፡ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በመድረኩ በመገኘት…

የብሔራዊ ዩኔስኮ ጽህፈት ቤት አዲስ አሰራር ሊዘረጋ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ዩኔስኮ ጽህፈት ቤት ስራዎችንና ግንኙነትን የሚያሳልጥ አዲስ አሰራር ሊዘረጋ ነው። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዩኔስኮ ጽህፈት ቤት የኮሚቴ አባላትና ተወካዮች በተገኙበት በትምህርት ሚኒስቴር ሰብሳቢነት ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩም…

381 ዜጎች ከሳዑዲ አረብያ ወደ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)381 ኢትዮጵያዊያን ከሳኡዲ አረብያ ከጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

በአርሲ ዞን 354 ሺህ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም ይለማል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን በመኸር እርሻ 354 ሺህ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚለማ የዞኑ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ 590 ሺህ ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 354 ሺህ ሄክታሩ በክላስተር የሚለማው ተብሏል፡፡…