Fana: At a Speed of Life!

እስራኤል በጋዛ የተመረጡ ቦታዎች የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟን ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ በተመረጡ የሃማስ ይዞታዎች የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ በትናንትናው ዕለት ከጋዛ ወደ እስራኤል የተላኩ እና ተቀጣጠይ ነገሮችን የያዙ ፊኛዎች በደቡባዊ እስራኤል የእሳት አደጋ እንዲነሳ አድርገዋል፡፡ ይህን ተከትሎም…

የመቐለ ዞን ማረሚያ ቤት በቀጣይ ሳምንት ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ዞን ማረሚያ ቤትን በቀጣይ ሳምንት ስራ ለማስጀመር የሚያስችሉ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው። ማረሚያ ቤቱ በህግ ማስከበሩ ወቅት የጁንታው ቡድን አባላት ታራሚዎቹ እንዲለቀቁ በማድረጉ ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል። በዚህም የእንጨት ስራ…

ኢዜማ በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአባላቱና ደጋፊዎች ጋር በሚዛን አማን ከተማ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአባላቱና ደጋፊዎች ጋር በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡ የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በስፍራው ተገኝተው ኢዜማ ስለሚከተላቸውና በሀገራዊ…

የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በተለያዩ ሀገራት በመንቀሳቀስ የዲፕሎማሲ ስራ መስራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በተለያዩ ሀገራት በመንቀሳቀስ የዲፕሎማሲ ስራ መስራቱን አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸው የዲፕሎማሲ ስራ እና ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ…

አዲስ አበባ ሁላችንንም የምታሰባስብና የምታፋቅር ናት – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን በላይ የብልጽግና ደጋፊዎችና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተገኙበት በመስቀል አደባባይ በታላቅ ድምቀት የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሄዷል፡፡ ፕሮግራሙን አስመልክተ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ "ዛሬ ከ 1…

ህዝቡን ይዘን ኢትዮጵያን እናሻግራለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ‘‘ህዝቡን ይዘን ኢትዮጵያን እናሻግራለን’’ ሲሉ በጅማ ስታዲየም የብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር ተገኝተው ተናግረዋል፡፡ የጅማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ ያደረጉ ሲሆን፥ ጠቅላይ…

በ39 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ በሀሮ በኮ ከተማ የተገነባውና 39 ነጥብ 3ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል። ትምህርት ቤቱ በዘንድሮው ዓመት እንደ ክልል በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በጥራት እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ስታዲየም በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ‘‘ጅማ ስላሳያችሁኝ ፍቅርና አብሮነት አመሰግናለሁ’’ ብለዋል፡፡…

የግዕዝ ቋንቋ ትምህርት በአማራ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግዕዝ ቋንቋን በመደበኛው ትምህርት ውስጥ እንደ አንድ የትምህርት አይነት በቀጣዩ የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች መስጠት እንደሚጀምር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ግዕዝን በመደበኛ ትምህርትነት ለማስጀመር የሚያስችል…