የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ከመደረጉ በፊት ያሉት አራት ቀናት የጥሞና ወቅት ይባላሉ- ምርጫ ቦርድ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የምርጫ ዑደት መመሪያ መሠረት ምርጫ ከመደረጉ በፊት ያሉትን አራት ቀናት እንደሚያካትት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ፡፡ የጥሞና ወቅት በቅድመ የምርጫ ዑደት ውስጥ የሚገኝ ጊዜ ሲሆን፥ በዚህ ወቅትም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር እና ጅማ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅስቀሳ መዝጊያ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር እና በጅማ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅስቀሳ መዝጊያ ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ስታዲየም በመገኘት ለብልፅግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች በመዝጊያ መርሃ ግብሩ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ህዝቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዌቱ ወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት ተመረቀ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በጅማ ከተማ የተገነባው የአዌቱ የወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት መርቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶችን ያስመርቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለፀጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልክዕተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ መደበኛ ባልሆነ ስብሰባ ላይ ለፀጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አምባሳደር ታዬ በዚህ ወቅት መንግስት በክልሉ ያለውን ሰብአዊ ሁኔታ ማሻሻል ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጅማ ገቡ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጅማ ገብተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የአዌቱ ወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክትን ጨምሮ ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ፕሮጀክቶችን ያስመርቃሉ። በተጨማሪም በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ለብልፅግና ፓርቲ በሚደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ዛሬ ይመረቃሉ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃሉ። በከተማው በ2013 ዓ.ም አስራ አምስት አዳዲስና ሰባት ነባር በአጠቃላይ 22 ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ለማጠናቅ ተቅዶ 21ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለምርቃት ዝግጁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ቦታዎች ለትራፊክ ዝግ መሆናቸውን ፖሊስ ስታወቀ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚደርጉትን የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ ምክንያት በማድረግ በከተማዋ አንዳንድ ቦታዎች ለተወሰነ ሰዓት መንገዶች ለትራፊክ ዝግ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረብ ሊግ የህዳሴው ግድብ በተመለከተ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም-የኢትዮጵያ መንግስ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረብ ሊግ በህዳሴ ግድብ ላይ በኳታር ተወያይቶ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል መንግስት ኮንኖታል፡፡ ሚዛናዊነት የጎደለው እና ወደ አንድ ወገን ያደለ ወሳኔ እንደሆነ የኢትዮጰያ መንግስት መግለጫ…
የዜና ቪዲዮዎች የ2014 ዓ.ም ረቂቅ በጀት ላይ የተደረገ ውይይት Amare Asrat Jun 15, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=1eqaDaPyZ38
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅንና ደንብ መርምሮ አጸደቀ Meseret Demissu Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባኤው የውጪ ድግግሞሽን ኦዲትን ለማስቀረት የወጣውን ረቂቅ አዋጅና የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ ደንብ መርምሮ አፅድቋል፡፡ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቦቹን…