Fana: At a Speed of Life!

በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ዙርያ የተደረጉ የቅኝ ግዛት ውሎች ተቀባይነት የላቸውም- በኬንያ የኡጋንዳ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ አለም ኬንያ ከሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ በኬንያ ከስዊዛርላንድ አምባሳደር  ቫሌንቲን ዜልዌጌር፣ ከአዲሱ የኡጋንዳ አምባሳደር ዶክተር ሀሰን ዋስዋ እንዲሁም ከቤላሩስ አምባሳደር…

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍን ለማፋጠን የፀጥታ ሃይሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው- ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ኃላፊዎች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊይ አማካሪ ጋአቪን ግርምስታት፣ በፕሮግራሙ…

የብሪታኒያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካልና የህከምና መሳሪያዎች ኢንቨስትመንት ዙሪያ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በአፍሪካ አድቫይዘሪ ፓርትነር አዘጋጅነት “የኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታዎች በኢትዮጵያ” በሚል በለንደን በውይይት ተደረገ፡፡ በውይይቱ የብሪታንያ የውጪ ጉዳይና የአለምአቀፍ ትብብር መስሪያ ቤት የስራ…

ኳታር ሶስቱ የተፋሰሱ አገራት የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲመክሩ ታበረታታለች- የኳታር የማኒሲፓሊቲ እና አካባቢ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ ከኳታር የማኒሲፓሊቲ እና የአካባቢ ሚኒስትር ዶክተር አብደላህ ቢን አብዱላዚዝ አልሱቤይ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ሳሚያ የሕዳሴ ግድብ ድርድርን፣ የኢትዮ-ሱዳን…

አምባሳደር ረታ አለሙ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ  አምባሳደር አምባሳደር ረታ አለሙ  ከሩሲያ አምባሳደር ከአናቶልይ  ቪክቶሪቪ ጋር በኢትዮጵያ   ወቅታዊ ጉዳዮች  ዙሪያ ውይይት አድርገዋል ። በዉይይቱም 6ተኛዉ ብሄራዊ ምርጫ ነፃ፣ታአማኒነት ያለዉ እንዲሁም ሰላማዊ ሆኖ…

ኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ልምዷን ለጎረቤት ሀገራት እንዲያካፍሉ ከአምባሳደሮች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በጎረቤት ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያን ከሚወክሉ አምባሳደሮች ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡ ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት 1 ቢሊየን ችግኝ…

የወሎ ዩንቨርስቲ የአጣየ እና ካራ ቆሬ ከተሞችን  መልሶ ለማቋቋም የቤት ክዳን ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩንቨርስቲ የአጣየእና ካራ ቆሬ ከተሞችን  መልሶ ለማቋቋም 1ነጥብ2 ሚሊየን  ብር ወጭ የተደረገበት 2020 የቤት ክዳን ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ፡፡ ዩንቨርስቲዉ ከመማርና መስተማሩ ጎን ለጎን በማህበረሰብ አቀፍ ድጋፍና የምርምር ስራ አስተዋፅኦ…

ለጤና ሚኒስቴር 1ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ መድሃኒት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ አለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት ትራንስፎርመር ኤች ዲ አር ፕሮጀክት ከኢንተርናሽናል ሄልዝ ፓርትነር ጋር በመሆን 1ነጥብ 7 ሚሊዮን ዶላር በላይ ሚገመት ሜቤንዳዞን መድሐኒት ለጤና ሚኒስቴር  ድጋፍ አድርጓል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ወይዘሮ…

በጭነት ተሽከርካሪ ተደብቆ ሲጓጓዝ የነበረ  123 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በማእከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በጭነት ተሸከርካሪ ተደብቆ ሲጓዝ የነበረ 123 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥን ጨምሮ ተተኳሽ ጥይቶችን መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ የመምሪያ የሚዲያና ኮሙኒክሽን ክፍል ሃላፊ ኮማንደር ውብነህ አስናቀ…