ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ-10 ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚያቀርበውን የደህንነት መጠገኛ ለማቆም ማስቡን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ-10 የሚያቀርብውን የደህንነት ጥገና በ2025 ማቅረብ እንደሚያቆም እና በዚህ ወር መጨረሻ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ዋና ማሻሻያ ይፋ ለማድረግ መዘጋጀቱን ገልጿል፡፡
ኩባንያው ከዚህ ቀደም ዊንዶውስ 10 ማሻሻያ ይፋ ሲያደርግ…