Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ የሕዝቡን ሕይወት ለመለወጥ እየተሠራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ በማልማት የሕዝቡን ሕይወት ለመለወጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አስታወቁ። ርዕሰ መሥተዳድሯ በጋምቤላ ወረዳ በቦንጋና በኮበን ቀበሌ እየተከናወኑ ያሉ…

ተመድ በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት እንደሚችል የተባበሩት መንግሥታት የዕርዳታ ሥራዎች ኤጀንሲ አስጠንቅቋል፡፡ የኤጀንሲው ኮሚሽነር ጀነራል ፊሊፕ ላዛሪኒ በሰጡት መግለጫ÷ በጋዛ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ ከዚህ በከፋ ሁኔታም በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት ይችላል…

ህልማችን ልዕልና መር ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ህልማችን ልዕልና መር ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…

የሀገራችንን ብልጽግና እውን ለማድረግ በትጋት እንሠራለን- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራችን መሠረታዊ ችግሮች መሠረታዊ መፍትሔ በማምጣት ብልጽግናን እውን ለማድረግ በትጋት እንሠራለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሀገራችንን የኋላ ቀርነት…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ እና ርዋንዳ አቻዎቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ እና ርዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄነራል ኦዶንጎ ጄጄ አቡበከር  እና ከርዋንዳው አቻቸው…

ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሰቃ ሃይቅ ላይ የተገነባውን ቤኑና መንደርን በዛሬው…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል የማስፋፊያና እድሳት ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል የማስፋፊያ እና እድሳት ሥራ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ከ61 ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው አንጋፋ ተቋም ሲሆን÷ለሆስፒታሉ የማስፋፊያና እድሳት ሥራ መከናወኑ አገልግሎቱን ማዘመን…

አቶ ጌታቸው ረዳ ለፍሬምናጦስ የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል ግንባታ ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፍሬምናጦስ የአረጋዊያን፣ የህፃናትና የአእምሮ ሕሙማን ማዕከልን ለመደገፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ የሩጫ ውድድር በመቐለ ከተማ ተካሂዷል። የሩጫ ውድድሩን ያስጀመሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ÷ማዕከሉ በአጭር…

በፕሪሚየር ሊጉ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ምሽት1፡30 ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡ በሌላ በኩል ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው…

በዓዲ-ዳዕሮ ከተማ 18 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የዓዲ-ዳዕሮ ከተማ 18 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት መስጠት መጀመሩን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ተወካይ ኃላፊ ኢንጂነር ዮሃንስ መለሰ…