Fana: At a Speed of Life!

የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ ዋጋው በግማሽ ቀንሷል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ የተረጋጋ አቅርቦትና ግብይት እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር ዋጋው በግማሽ እንዲቀንስ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

ኢትዮጵያ ኢጋድ ግጭቶችን ለመፍታት ለሚያደርገው ጥረት ድጋፍ ታደርጋለች – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በቀጣናው የሚስተዋሉ ግጭቶችን ለመፍታት ለሚያደርገው ጥረት ከኢትዮጵያ ሙሉ ድጋፍ እንደሚያገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢጋድ ዋና ጸሐፊ…

የፍትህ ሚኒስቴርና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የፍትህ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ "ጠንካራ የፍትህ አካላት ቅንጅት ለተረጋገጠ የሕዝብ አመኔታ" በሚል መሪ ሃሳብ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የፍትህ ሚኒስትር ሐና አርአያስላሴ እና የሶማሌ…

የሞሪታኒያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞሪታኒያ ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦሊድ ጊዞኒ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) አቀባበል…

የስፖርት ትጥቆች በኢትዮጵያ መመረታቸው ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፖርት ትጥቆች በኢትዮጵያ መመረታቸው ለስፖርት ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ሲሉ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። ሚኒስትሯ በሀዋሳ ከተማ የሚገኘውን ኦሜጋ ጋርመንት ኢንተርፕራይዝ የስፖርት ትጥቅ ማምረቻን ጎብኝተዋል።…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከሩሲያና ቻይና አቻዎቻቸው ጋር በወታደራዊ በጀት ቅነሳ ዙሪያ መወያየት እንደሚፈልጉ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና ከቻይና ፕሬዚዳንት ዢ ሺንፒንግ ጋር የሦስቱንም ሀገራት የኒውክሌር ክምችት ለመቀነስ እና የወታደራዊ በጀታቸውን በግማሽ በመቀነስ ላይ ለመወያየት ሀሳብ አቅርበዋል። ትራምፕ…

የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳሙኤል ማቲቃኒ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ ኢድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ…

የካሜሮኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሮኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆሴፍ ጀን ጉቴ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ዩማ ቡይካይ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ መሐመድ ኢድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ…

የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት…