ስፓርት ክሪስታል ፓላስ በዩሮፓ ሊግ እንደማይሳተፍ ተረጋገጠ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዙ ክለብ ክሪስታል ፓላስ በሚቀጥለው የውድደር ዓመት በዩሮፓ ሊግ እንደማይሳተፍ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር አስታወቀ፡፡ ንስሮች በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ ማንቼስተር ሲቲን በማሸነፍ ሻምፒዮን የሆኑ ሲሆን በዩሮፓ ሊግ የሚሳተፉበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ የአተያይና የአኗኗር ለውጥ ያመጣ ባህል እየሆነ መጥቷል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአተያይና የአኗኗር ለውጥ ያመጣ ባህል እየሆነ መጥቷል አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፡፡ የአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች ለሰባተኛ ጊዜ ‹‹በመትከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በልማትና መልካም አስተዳደር ላይ የተመዘገበውን ስኬት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ይሰራል – አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በልማትና መልካም አስተዳደር ላይ የተመዘገቡ ውጤታማ ሥራዎችን ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገሩ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ። በጅግጅጋ ከተማ ለአራት ቀናት ሲካሂድ የቆየው የክልሉ ሴክተር ቢሮዎችና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፒኬኬ ታጣቂዎች የጦር መሳሪያቸውን አቃጠሉ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩርዲስታን ሰራተኞች ፓርቲ (ፒኬኬ) የሰላም አማራጭ መቀበሉን ተከትሎ የቡድኑ ተዋጊዎች የጦር መሳሪያቸውን በይፋ አቃጥለዋል፡፡ ፒኬኬ ከአራት አስርት አመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ከቱርክ መንግስት የቀረበውን የሰላም አማራጭ ጥሪ በመቀበል የትጥቅ…
ቢዝነስ የሶማሌ ክልል 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ Abiy Getahun Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል በበጀት ዓመቱ 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰብስቧል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዲ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የክልሉን ገቢ የመሰብሰብ አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ ሰፊ ተግባራት ተከናውኗል። በዚህም በበጀት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቅመማ ቅመም ምርት እምቅ አቅም ያለው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል… Melaku Gedif Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለቅመማ ቅመም ምርት ያለውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም የዘርፉን ውጤታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ቶፊቅ ጁሃር ለፋና ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ ከ32 ሺህ በላይ የካካዎ ችግኝ አዘጋጅቶ ለአርሶ አደሩ እያቀረበ ነው Abiy Getahun Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴፒ ግብርና ምርምር ማዕከል ከ32 ሺህ በላይ የካካዎ ችግኝ አዘጋጅቶ ለአርሶ አደሩ እያቀረበ ነው። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ደረጀ ቱሉ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተፈላጊ የሆነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በየካ ተራራ ችግኝ ተከሉ Abiy Getahun Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት በየካ ተራራ በመገኘት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በዛሬው ዕለት ያከናወኑት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ከፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሠራተኞች እና አመራሮች ጋር በመሆን ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 55 ሺህ 729 ቤቶች ተገንብተው ተላልፈዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Abiy Getahun Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት 55 ሺህ 729 ቤቶች ተገንብተው ተላልፈዋል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ አመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ሕብረብሔራዊ አንድነት ከፍ እንዲል ሰርቷል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ኢትዮጵያዊነት እንዲደምቅ እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ከፍ እንዲል ሰርቷል አሉ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)። በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሕዝብና ዓለም…