Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ 233 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፤ በበጀት ዓመቱ 241 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የዕቅዱን 96 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት ተችሏል።…

ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ እያከናወነች ያለው ተግባር አስደናቂ ነው – የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዕድገቷን ለማፋጠን በቴክኖሎጂ ዘርፍ እያከናወነች ያለው ተግባር አስደናቂና ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ልምድ የሚሆን ነው አሉ በ3ኛው የአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ፎረም ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች፡፡ የሥራና ክህሎት…

ሠራተኞች ብክነትና ሌብነትን በመከላከል በታማኝነትና በትጋት ሊሰሩ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሠራተኞች ብክነት እና ሌብነትን በመከላከል በታማኝነት እና በትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች በ2017 በጀት ዓመት ላስመዘገቡት…

የበርካታ ሙያ ባለቤቷ ሔዋን (ዶ/ር)…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሔዋን ጌታቸው (ዶ/ር) ትባላለች። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመካኒካል ምህንድስና አጠናቃቅለች። የባቡር ምሕንድስና ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ሲጀምር ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ከተመረጡ ሰባት…

በመዲናዋ 10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ሥራ ተከናውኗል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ለቅድመ ክፍያ ካርድ ቆጣሪ ደንበኞች…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በፍጻሜው ጨዋታ ስታዲየም ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታን ለመታደም ስታዲየም ይገኛሉ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሜት ላይፍ ስታዲየም በመገኘት የፍጻሜውን ጨዋታ እንደሚመለከቱ ዴይሊ ሜል ስፖርት ዘግቧል፡፡ በአዲስ አቀራረብ 32…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትን ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ዜጎች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት…

የአረንጓዴ አሻራ ልማት ለግብርና ምርትና ምርታማነት ማደግ ጉልህ ሚና እያበረከተ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለግብርና ምርትና ምርታማነት ማደግ ጉልህ ሚና እያበረከተ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን የገለጹት የዘንድሮውን ክልላዊ የክረምት ወቅት…

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በህብረት የመስራት እሴትን ያጠናከረ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል እየተካሄደ ያለው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በህብረት የመስራት እሴትን አጠናክሯ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። ርዕሰ መስተዳድሩ የዘንድሮውን ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሠመራ ከተማ የአቅመ ደካማ…

‘ቪዚት ኢትዮጵያ’ የተሰኘ ሀገር በቀል መተግበሪያ ይፋ ሆነ ‎

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን ሀብቶች ለማስተዋቅውና ለመሸጥ የሚያስችል ‎'ቪዚት ኢትዮጵያ' የተሰኘ ሀገር በቀል የግብይት መተግበሪያ ቱሪዝም ይፋ ተደርጓል፡፡ ‎‎የቱሪዝም ሚኒስትር ስላማዊት ካሳ በማብሰሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት፥ ‎መተግበሪያው…