የሀገር ውስጥ ዜና የአንጎላ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጎላ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦትስዋና ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአንጎላና ኮሞሮስ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮ እና ከኮሞሮስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚባኢ ሞሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በተናጠል በተካሄደው ውይይትም በሀገራቱ የሁለትዮሽ፣ ባለብዙ ወገን እና ቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ህወሓትን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ አገደ Mikias Ayele Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን (ህወሓት) ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ ባወጣው መግለጫ ለህወሓት ባለፈው ነሐሴ ወር የምዝገባና ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ተሰጥቶት እንደነበር አንስቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በተወሰዱ የለውጥ ርምጃዎች በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በፖለቲካዊ መስኮች ድሎች ተመዝግበዋል – አቶ አደም ፋራህ Feven Bishaw Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ዓመታት በብልፅግና ፓርቲ በሚመራው መንግስት በተወሰዱ የለውጥ ርምጃዎች በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በፖለቲካዊ መስኮች ተጨባጭ ድሎች ማስመዝገብ ተችሏል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዐት ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የግብርና ምርታማነት ተሞክሮዋን አካፈለች Meseret Awoke Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ”ዓለም አቀፍ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባዔ” ላይ በዘላቂ ልማት ላይ ያስመዘገበችውን ውጤት በተሞክሮነት አካፍላለች፡፡ በአዲስ አባባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው በ”ዓለም አቀፍ የመስኖና ለአየር ንብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ዴንማርክ ለአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም መስፈን የምታደርገውን ድጋፍ አደነቁ Mikias Ayele Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ዴንማርክ ለአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም መስፈን የምታደርገውን ድጋፍ አደነቁ። ዋና ጸሐፊው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትሌ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቀባበል…