Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2014 ረቂቀ በጀት ላይ ነገ ይወያያል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የ2014 ረቂቅ በጀት ላይ በሚቀርብለት የበጀት መግለጫ ላይ ይወያያል። ምክር ቤቱ በ6ኛ አመት 15ኛ መደበኛ ስብሰባው በረቂቅ አዋጁ ላይ በመወያየት የተለያዩ የውሳኔ ሃሳቦችን መርምሮ…

ቦርዱ ሰኔ 14 ቀን ድምጽ ባልተሰጠባቸው አካባቢዎች ጳጉሜን 1 ቀን ድምጽ እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ምክንያቶች ሰኔ 14 ቀን ድምጽ ባልተሰጠባቸው አካባቢዎች ጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም ድምጻቸውን እንደሚሰጡ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ እያከናወናቸው ያሉ የምርጫ ዝግጅቶችን እና የአስፈጻሚዎችን ስልጠና አስመልክቶ መግልጫ…

በመቐለ ከተማ ሁለተኛ ዙር የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት ከተራድኦ ድርጅቶች ጋር በመሆን ያቀረቡት ስንዴ፣ ዘይትና አተር በትግራይ ተራድኦ ድርጅት በኩል ለተረጂዎች እየተከፉፈለ ነው። እርዳታው በመቐለ ከተማ ለሚገኙ 379 ሺህ 946 ተፈናቃይና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ተደራሽ የሚሆን…

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድምና ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ተከስቶ የነበረው ችግር መፈታቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድምና ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በሚገኙ  የማህበረሰብ ክፍሎች የጥፋት ኃይሎች በፈጠሩት ሴራ የተፈጠረው መቃቃር መከላከያ ሠረዊቱ በማሸማገል ችግሩን መፍታት መቻሉ ተገለጸ። ሠራዊቱ የሀገርን ሉዓላዊነት ወደ ማስከበር ተልዕኮው…

በ300 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የጎንደር ከተማ የቄራ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ300 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የጎንደር ከተማ የቄራ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ እና የከተማው የአገልግሎትና አቅርቦት አስተዳደር…

የመከላከያ ጦር ኮሌጅ እና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ የጦር ኮሌጅ እና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ኢትዮጵያ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ሰነዱን የመከላከያ ጦር ኮሌጅ አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ሀብታሙ ጥላሁን እና የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ ዋና ተጠሪ ኒኮላስ ቮን…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የፖለቲካ ፓርቲዎችን የማጠቃለያ ክርክር አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በመጋበዝ ሲያደርግ የነበረውን የማጠቃለያ ክርክር አካሄደ፡፡ ጣቢያው የፖለቲካ ፓርቲዎችን በመጋበዝ ለዘጠኝ ጊዜ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ክርክር…

የቡድን 7 አባል ሀገራት ተጨማሪ 1 ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ለታዳጊ ሃገራት ለመለገስ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት ተጨማሪ 1 ቢሊየን የኮቪድ19 ክትባት ለታዳጊ ሀገራት ለመለገስ ተስማሙ። ለመለገስ የተስማሙት የክትባት መጠን በትናንትናው ዕለት ለመስጠት ከተስማሙት 1 ቢሊየን ክትባት በተጨማሪነት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አሜሪካ…

የስማርት ምሰሶ ቴክኖሎጂ ምንድነው?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስማርት ምሰሶ ቴክኖሎጂ ስማርት ከተሞችን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት አንዱ ግብዓት መሆኑን ስማርት ሲቲ ፕረስ ያትታል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ኢትዮ ቴሌኮም ደምበኞች የዳታ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችላቸውን ስማርት ምሰሶ በእንጦጦ ፓርክ…

የለውጥ ሂደቱ  በስኬት እንዲጠናቀቅ  ሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በያሉበት ርብርብ ሊያደርጉ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጥ ሂደቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ ወጣቶችን ጨምሮ ሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በያሉበት ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ ዳያስፖራ ኤጀንሲና በኢፌዴሪ ሚሲዮኖች…