Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባን የኢትዮጵያ ብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ማንም የሚያስቆመን አካል የለም – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የኢትዮጵያ ብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ማንም የሚመልሰን፤ የሚያስቆመን አካል የለም  ሲሉ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ  ይህንን የተናገሩት ÷የአዲስ አበባ ከተማ ኮንስትራክሽን ቢሮ…

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በፕሪቶሪያ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የውጭ ጣልቃገብነትን በመቃወም  ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…

የቀበሌ ቤቶች ባሉበት አካባቢ ነዋሪዎቹ ሳይነሱ የቤት ማልማት ስትራቴጂ ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀበሌ ቤቶች ባሉበት አካባቢ ነዋሪዎቹ ሳይነሱ የቤት ማልማት ስትራቴጂ እንደሚተገበር የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው አማራጭ የቤት ልማት አቅርቦት ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ ታምራት…

326 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 326 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። ዜጎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ…

ኢትዮ-ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ የማዘዋወር ምዕራፍ እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን በከፊል ወደ ግል ይዞታ የማዘዋወር አንዱ አካል የሆነው የኢትዮ ቴሌኮም የ40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ በሂደቱ ተሳታፊ የሚፈልጉ…

የዓለም ደም ለጋሾች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ደም ለጋሾች በዓለምና በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑን አስመልክተው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው “ደም በመለገስ የወገኖችን ህይወት ለማስቀጠል ለምታበረክቱት ውድ ስጦታ ምስጋና…

በ800 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የከሰል ድንጋይ ማምረቻ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ለሚገነባው የከሰል ድንጋይ ማምረቻ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። 800 ሚሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት ፋብሪካ በሰን ማይኒንግ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ የሚገነባ ሲሆን፥ በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ ሲገባ ከ1 ሺህ 500 በላይ…

በፀሐይ ታዳሽ ኃይል መሰማራት ከሚፈልጉ ኩባንያዎች ጋር የቅድመ ኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀሐይ ሃይል ልማት በጋራ ለመሰማራት ፍላጎት ካሳዩት ሁለት ኩባንያዎች ጋር በበይነ መረብ የቅድመ ኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ፡፡ ኩባንያዎቹ ደብልዩ ኤስ ቢ እና ሶላር ስቶን ሲሆኑ፥ መቀመጫቸውን አሜሪካ ሚኔሶታ ያደረጉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ…

6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጀት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራዊው ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፌዴራል እና የክልል የደህንነትና የፀጥታ መዋቅር በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን የብሔራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። የፌዴራል እና የክልል የደህንነት…

በአዲስ አበባ ስታዲየም የብልፅግና ድጋፍ የወጣቶች ትእይንት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"ወጣትነቴን ለኢትዮጵያ ሃገሬ፤ ካርዴን ለብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ስታዲየም የወጣቶች የድጋፍ ትእይንት እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ከመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ ወጣቶች ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ…