የሀገር ውስጥ ዜና የመንገድ ደህንነት በስርዓተ ትምህርት ውስጥ ሊካተት ነው Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ደህንነት ስርዓተ ትምህርትን በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ የማከተት መርሃ ግብር በስካይ ላይት ሆቴል በመካሄድ ላይ ነው። መርሃ ግብሩ "የመንገድ ደህንነት ትምህርት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ ያለው። የመንገድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ናፍታሊ ቤኔት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀሙ Feven Bishaw Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናፍታሊ ቤኔት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስራኤል 13ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ነው ቃለ መሃላ የፈፀሙት፡፡ ያኢር ላፒድ ደግሞ ተለዋጭ የእስራኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ህብረተሰቡ በመጪው ሰኞ ድምጽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምርጫና አረንጓዴ ዐሻራ እውን እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል። "የዛሬ ሳምንት ኢትዮጵያውያን በ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ድምፃችንን እንሰጣለን፤ ይህ ምርጫ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሚሆን ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንደሚሆን…
የዜና ቪዲዮዎች ከማዘጋጃ ቤት እስከ መስቀል አደባባይ እውን የሆነው ፕሮጀክት Amare Asrat Jun 13, 2021 0 https://youtu.be/GC-VLmHy11g
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜማ የምርጫ 2013 የምረጡኝ ዘመቻ ፍፃሜ መርሐ-ግብር አካሄደ Tibebu Kebede Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የምርጫ 2013 የምረጡኝ ዘመቻ ፍፃሜ መርሐ-ግብር በግዮን ሆቴል አካሂዷል። በመርሐ-ግብሩ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ፥ "የድምፅ መስጫው ዕለት የመጨረሻ የልፋታችንን ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዊ ባሕል ማዕከልን በአዲስ አበባ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1ሺህ 700 ካሬ ሜትር ላይ ለሚያርፈው የአዊ ባሕል ማዕከል በአዲስ አበባ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጧል። ለቢሮ እና ለተለያዩ ሥራዎች አገልግሎት የሚሰጥ ዋና መስሪያ ቤቱን ለመገንባት የፌዴራል ባለስጣናትና ሚኒስትሮች እንዲሁም…
የዜና ቪዲዮዎች የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት የሁላችንም ፕሮጀክት ነው- ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Amare Asrat Jun 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=szFV1xyg5tI
የዜና ቪዲዮዎች የትናንት ጠባሳ የነገ አበሳ እንዳይሆን መትጋት ከሁላችንም ይጠበቃል- ጠ/ሚ ዐብይ Amare Asrat Jun 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=PkmIkGAPA8k
የሀገር ውስጥ ዜና መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል። መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው-…