Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ፋርማጆ የኢትዮጵያን እና ሶማሊያን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቡዱልፈታህ አብዱላሂ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ፋርማጆ አቅርበዋል። በዚህ ወቅትም ፕሬዚዳንት ፋርማጆ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም…

አዲስ የተመደቡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያላቸውን ቅሬታ ከዛሬ ጀምሮ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፤ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመደቡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአመዳደብ ላይ ያላቸውን ቅሬታ ከዛሬ ጀምሮ ማቅረብ እንደሚችሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በአካል ቅሬታ የሚያቀርቡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ገልጿል። የሳይንስና…

የትንሳኤ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። ህብረተሰቡ ላደረገው ቀና ትብብርና ኃላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡ የፀጥታ አካላትም ኮሚሽኑ ምስጋና አቅርቧል፡፡ ለበዓሉ በሰላም መከበር የከተማው…

የአፍሪካ ልማት ፈንድ በኢትዮጵያ ለህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ለማቅረብ 31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ልማት ፈንድ በኢትዮጵያ ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የተመጣጠነ ምግብ ለማቅረብና መቀንጨርን ለመከላከል 31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ። ድጋፉ ከአምስት ዓመት በታች ለሆናቸው ህፃናት የሚቀርበውን ዘርፈ ብዙ የተመጣጠነ…

በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 16 ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ 16 ወታደሮች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ በምዕራብ ታሆዋ ክልል በደረሰው ጥቃት ህይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ ስድስት ወታደሮች ቆስለዋል ነው የተባለው፡፡ ታጣቂዎቹ ከፈጸሙት…

የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለመሰማራት ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በደቡብ አፍሪካ በኬሚካል ማምረቻ ዘርፍ፣ በማዕድንና የተለያዩ ዕቃዎች ማምረቻ ዘርፍ ፣ በጤፍ እርሻና ማቀነባበሪያ እና በጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ የተሰማሩ ኩባንያዎች…

አሚሶም ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት አስተዋጽኦ ላበረከቱ የኢትዮጵያ ወታደሮች የክብር ሜዳልያ ሸለመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሃይል (አሚሶም) ስር የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ላበረከቱት አስተዋጽኦ የክብር ሜዳልያ ተሸላሚ ሆኑ፡፡ ሽልማቱ ኢትዮጵያውያን ወታደሮች በሶማሊያ በነበራቸው…

ለዋርዴር ሆስፒታል 3 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል የዶሎ ዞን ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት ለዋርዴር ከተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ሶስት ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ ዘመናዊ ህክምና አልጋዎች፣ ፍራሾችና ሌሎች ድጋፍ የሚሰጡ የህክምና ቁሳቁሶችን…