Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሪታ ላራንጂንሃ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸው ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ለመደገፍና ጥፋተኞችን ለፍርድ ማቅረብ…

34 የባቡር ካፒቴኖች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር 34 የባቡር ካፒቴኖችን አስመርቋል። ካፒቴኖቹ ለሁለት ዓመታት ሥልጠና ያገኙ ሲሆን ለ6 ወራት ወደ ቻይና አቅንተው የተግባር ልምምድ ማድረጋቸው ተገልጿል። CCEC እና CERC የተሰኙት…

የሕግ ማሻሻያዎች ባለፉት ሦስት ዓመታት ለተሰሩት ሥራዎች ምሰሶዎች ናቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕግ ማሻሻያዎች ባለፉት ሦስት ዓመታት ለተከወኑት የኢትዮጵያ የብልጽግና ራዕይ ሥራዎች ምሰሶዎች መሆናቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድን…

የአውሮፓ ህብረት መግለጫ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ የመጣ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ላይ ታዛቢዎችን አልክም ማለቱ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ዲና ሳምንታዊ መግለጫ በዛሬው…

ህብረተሰቡ ሃሰተኛ መረጃ በመሠራጨት ላይ መሆኑን አውቆ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጀለኞች ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀድሞ የግል የኢሜይል አድራሻ የተላከ በማስመሰል መረጃ በመጠየቅ እና ሐሰተኛ ምላሽ በመስጠት ላይ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ህብረተሰቡ ሐሰተኛ መረጃ በመሠራጨት…

በባህል ቱሪዝም እና ስፖርት የመማክርት ጉባዔ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህል ቱሪዝም እና ስፖርት የመማክርት ጉባዔ መመስረቱን የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መመክርቱ ባህል ፣ቱሪዝም እና ስፖርት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት የሚያበረክተውን ጠቀሜታ ለማሳደግ መመስረቱ ተገልጿል፡፡…

የኢፌዴሪ ባህር ኃይል አዲስ ዓርማና የደንብ ልብስ አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ባህር ኃይል አዲስ ዓርማ እና የደንብ ልብስ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ለመሠረታዊ የባህርተኞች ማሠልጠኛ ማዕከል ግንባታ በቢሾፍቱ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።…

የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀን "መረጃ ለህዝብ ጥቅም በሚል መሪ ሃሳብ" እየተከበረ ነው። ዛሬ እየተከበረ ባለው የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀን የሚዲያ አካላት እና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው ። ጋዜጠኞች ከስጋት ነፃ ሆነው የሚሰሩበት እና…

አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ በኳታር ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የኢፌዴሪ አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ በኳታር የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኃላፊ ኢማን ኤሪይቃት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በኳታር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን ጉዳይ በተመለከተ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

ምርጫውን በሠላማዊ መንገድ ለማከናወን የለውጥ ስራዎች ተሰርተዋል – አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ሠላማዊ በሆነ መንገድ ለማካሄድ የተለያዩ የለውጥ ስራዎች መከናወናቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባኤው የስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ቅድመ-ዝግጅት አስመልክቶ ከአፍሪካ ሕብረት…