የሀገር ውስጥ ዜና በ35 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኢፉ ቦሩ ሐረዌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኢፉ ቦሩ ሐረዌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል። በምዕራብ ወለጋ ዞን በመነሲቡ ወረዳ የተገነባው የኢፉ ቦሩ ሐረዌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲስ ተመርቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዮ፡፡ በዚህ ወቅትም ስደተኞችን ከመጠበቅ ፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን እና ለስደተኞች እየተሰጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳንሻ ከተማ የአሸባሪው ሕወሃትን ግፍ የሚያወግዝ እና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወልቃይት ጠገዴ ዳንሻ ከተማ የአሸባሪውን ሕወሃት ግፍ የሚያወግዝና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሂዷል። በአሸባሪው ሕወሃት የሥልጣን ዘመን የደረሰውን ግፍ የሚያወግዙና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወሙ ሰልፎችም በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ የመኖሪያ ቤቶችና ሱቆችን አስመረቀ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ያስገነባቸውን የመኖሪያ ቤቶችና ሱቆች አስመረቀ። ኮርፖሬሽኑ በቶታል ተዘንዓ ሆስፒታል አካባቢ ሳይት፣ መካኒሳ ፣ ቦሌ እና አዋሬ ሳይቶች ለፌደራል የመንግስት ሰራተኞች የተሰሩ ሲሆን፥ የገርጂ ሳይት ደግሞ ለአቅመ ደካሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል Tibebu Kebede Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የተገነባው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል። ፕሮጀክቱ የቀድሞ ያለውን ስፍራ ይዘቱን ሳይቀይር ሁለት የግንባታ አካል ወደ ውስጥ በመግባት የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አደባባዩንና ጎዳናዎችን የማስዋብ ሥራ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የተገነባው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 9 ወራት ሲሰራ የነበረው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል። ፕሮጀክቱ መስቀል አደባባይ ያለውን ስፍራ የቀድሞ ይዘቱን ሳይቀይር ሁለት የግንባታ አካል ወደ ውስጥ በመግባት የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አደባባዩንና ጎዳናዎችን የማስዋብ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋርጦ የነበረው የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ህንጻ ግንባታ በአዲስ መልክ ሊጀመር ነው Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2004 ዓ.ም ተጀምሮ የተቋረጠው በወላይታ ዞን የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ህንጻ ግንባታ ከቀድሞ ህንጻ ተቋራጭ ጋር ያለው ውል ተቋርጦ በአዲስ መልክ ሊጀመር ነው፡፡ የደቡብ ክልል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ቢሮ ከኬላ ሀላላ ህንፃ ተቋራጭ ጋር የተቋረጠውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከ43 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ቁሳቁሶች ለሜቄዶኒያ አበረከተ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከ43 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ቁሳቁሶችን ለሜቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል አበረከተ፡፡ ድጋፉ የምግብ፣ የንጽህና መጠበቂያና አልባሳትን ያካተተ መሆኑን ማዕከሉ ለጣቢያችን የላከው መግለጫ…
ቢዝነስ ባለፉት 11 ወራት ከ259 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 259 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ። በ2ዐ13 የበጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ ባሉት 11 ወራት ውስጥ ለመሰብሰብ ከታቀደው 264 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር 259 ነጥብ…