ደብረብርሃንን አማራጭ የኢንዱስትሪ ከተማ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረብርሃን የሃገሪቱ አማራጭ የኢንዱስትሪ ከተማ እድትሆን የክልሉ መንግስት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በደብረብርሃን ከተማ ባለፉት 3 አመታት ተገንብተው ወደምርት…