ስፓርት የኢትዮጵያ የብስክሌት ሻምፒዮና ተጀመረ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የ2013 ዓ.ም ዓመታዊ የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና በሞጆ ከተማ ተጀምሯል ። በውድድሩ ከአምስት ክልሎችና ከሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ ከ70 በላይ ስፖርተኞች ተሳትፈዋል ። ዛሬ በመክፈቻው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በእንጦጦ ፓርክ ስማርት ማማ አስመረቀ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ በሆነ መንገድ የገነባቸውንና ጎብኚዎች በእንጦጦ ፓርክ የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችላቸውን የስማርት ማማ አስመረቀ፡፡ ማማው የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ዌልስ እና ስዊዘርላንድ አቻ ተለያዩ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ አንድ ጨዋታ አስተናግዷል፡፡ በአዘርባጃን ባኩ ከተማ የተካሄደው ጨዋታ በምድብ 1 የተደለደሉት ዌልስ እና ስዊዘርላንድን አገናኝቷል፡፡ ጨዋታው አንድ አቻ ሲጠናቀቅ ሙር ለዌልስ እንዲሁም ኢምቦሎ ለስዊዘርላንድ ጎሎቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማህበር 3 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተሰጠ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማህበር 3 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ሰጠ። ማህበሩ ሽሮ ሜዳ ቁስቋም አካባቢ 3 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ከከተማ አስተዳደሩ በነጻ የተረከበ ሲሆን በስፍራው ለሚገነባው የህሙማን ማገገሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ 46 አባወራዎች የቤት ባለቤት ሆኑ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቦሌ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ለሚገኙ 46 አባወራዎች የተገነቡ ቤቶችን መርቀው አስረከቡ። ቤቶቹ በ18 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ሲሆን ለነዋሪዎቹም የብርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከጠ/ሚ ዐቢይ የተላከ ደብዳቤን ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት አደረሱ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ ደብዳቤን ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አደረሱ፡፡ በሚኒስትሯ የተመራ ልዑክ ደብዳቤውን ለፕሬዚዳንቱ የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ አማካሪ ፍራንክ ፓሪስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረብርሃንን አማራጭ የኢንዱስትሪ ከተማ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረብርሃን የሃገሪቱ አማራጭ የኢንዱስትሪ ከተማ እድትሆን የክልሉ መንግስት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ ። ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በደብረብርሃን ከተማ ባለፉት 3 አመታት ተገንብተው ወደምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በነገው እለት በፕሮጀክት ምረቃ ምክንያት የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል አደባባይ እና እስከ ማዘጋጃ ቤት የተከናወነው የመንገድ ግንባታ ምረቃ ምክንያት በማድረግ በነገው እለት የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የመስቀል አደባባይ ግንባታ እና ከመስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሮናን የመከላከል ስራ በጠንካራ ስርዓት ሊመራ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ከዘመቻ ወጥቶ በስርዓት መመራት እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል፡፡ በ15 ወራት የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት 4 ሺህ 235 ሰዎች ህይወት እንደነጠቀ እና ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ15 ሚሊየን ብር በድል ይብዛ ከተማ ለሚገነባው ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድልይብዛ ከተማ ከቅድመ መደበኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመገንባት በዳሸን ባንክ እና በአማራ ልማት ማህበር በጋራ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩን የአማራ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ፈንታ እና የዳሽን…