Fana: At a Speed of Life!

አዲስ የጎልማሶች ትምህርት ዲጅታል የመረጃ ሥርዓት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ዘርፍ ሞጃ የተሰኘ አዲስ የጎልማሶች ትምህርት ዲጅታል የመረጃ ሥርዓት በኢትዮጵያ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ይህ ዲጅታል የመረጃ ሥርዓት በአፍሪካ ደረጃ የጎልማሶችና መደበኛ…

ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር አሊስተር ሚሲፔል ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በአፍሪካ ቀንድ እና በቀጣናው የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች እንዲሁም…

በመቐለ ከተማ ማዕከል በማቋቋም እርዳታ በቅርበት ለወረዳዎች እንዲዳረስ እየተደረገ  ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )በአሁኑ ወቅት በመቐለ ከተማ ማዕከል በማቋቋም ማንኛውም እርዳታ በቅርበት ለወረዳዎች እንዲዳረስ እየተደረገ  መሆኑ ተገለጸ። ቻታም ሀውስ የተባለው የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ተቋም ለንደን  ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር ያለምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው ኢትዮጵያ ቡናዎች ከተከተያዮቻቸው እና ከመሪው ፋሲል ከነማ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ የነበራቸውን እድል…

ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ 940 ፅኑ ህሙማን ሲገኙ ፤ የ34 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 7 ሺህ 99 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 244 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ አሁን ላይ በፅኑ ህሙማን ክፍል 940 ሰዎች የህክምና ክትትል…

የሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከቶች ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች 350 ሺህ ዶላር ድጋፍ አሰባሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከቶች በትግራይና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በተፈጠረው ችግር ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል 350 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ማሰባሰቡን አስታወቁ። የአህጉረ ስብከቶቹ…

በፕረሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ከዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ። ወላይታ ዲቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በማሸነፍ በ28 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ 6ኛ ደረጃ ሲቀመጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለበት ለመቆየት ተገዷል።…

ቄራዎች ድርጅት ለትንሳኤ በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቄራዎች ድርጅት ለትንሳኤ በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከከተማ አስተዳደሩ አርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ጋር በመሆን በዓሉን አስመልክተው…