ዓለምአቀፋዊ ዜና አምስት ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት እንዲሆኑ ተመረጡ Feven Bishaw Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት እንዲሆኑ ተመርጠዋል፡፡ በዚህም አልባኒያ፣ብራዚል፣ጋቦን፣ጋና እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት ሆነው የተመረጡ ሃገራት ናቸው፡፡ ሃገራቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ11 ወራት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ባለፉት 11 ወራት በተሰራው ጠንካራ የኮንትሮባድን ቁጥጥር ሥራ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም እንዲያረጋግጥ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ሊጠናከር ይገባል- ዶ/ር አረጋዊ በርሄ Feven Bishaw Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም እንዲያረጋግጥ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሠራተኞች እውቅና ሰጠ Feven Bishaw Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ39 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ ባለፉት 11 ወራት ከ39 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል የኃይል አቅርቦት ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ውይይት ተደረገ Tibebu Kebede Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለውን የኃይል አቅርቦት ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራና የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሀይል ከፍተኛ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ልማት ማህበር ማጠቃለያ መርሃግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ልማት ማህበር ማጠቃለያ መርሃግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድን ጨምሮ የአዲስ አበባ…
የዜና ቪዲዮዎች ልዩ የአውሮፓ ዋንጫ ዝግጅት ዘወተር ከሰኞ እስከ አርብ በፋና ቴሌቪዥን Amare Asrat Jun 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=qcAEbmJhKI4
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ሃገራት ይሰጡ የነበሩ ሕክምናዎችን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለመስጠት እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካንሰር እና ልብ ሕክምናን ጨምሮ በውጭ ሃገራት ብቻ ይሰጡ የነበሩ ሕክምናዎችን በሆስፒታሉ ለመስጠት የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ በዓመት ከ160 ሺህ በላይ ሰዎች…
ቢዝነስ የኢትዮ-ኮሪያ የቱሪዝም ፎረም በበይነ መረብ ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ መካከል በኢኮኖሚ መስክ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ‘ኢትዮጵያ-ኮሪያ 2021 የቱሪዝም ፎረም’ በሚል ርዕስ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር በደም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስተባበርያ 58 መኪኖችን ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jun 11, 2021 0 የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አርብቶአደር ማህበረሰብ በስፋት በሚኖርባቸው በሶማሌ፣ አፋር፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የልማት ሥራዎችን እና ማህበራዊ አገልግሎቶችን ቀልጣፋ ለማድረግ የሚውሉ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ በሚኒስትር…