ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የተልተሌ-ዋዩ-ወንዶ-ኤርቦሬ የጠጠር መንገድ ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የተልተሌ-ዋዩ-ወንዶ-ኤርቦሬ የጠጠር መንገድ ተመረቀ፡፡
መንገዱ የኦሮሚያ ክልልና የደቡብ ክልልን የሚያገናኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ…