የሀገር ውስጥ ዜና 95 የሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Feven Bishaw Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂና በቦረና ዞን በተደረገው ዘመቻ 95 የሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተደረገው ዘመቻም 95 የሸኔ ተጣቂዎች ሲደመሰሱ በርካቶች ደግሞ እንደቆሰሉ ታውቋል፡፡ በተጨማሪም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፒኮክ መናፈሻ መካነ እንስሳት ፓርክ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ Tibebu Kebede Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፒኮክ መናፈሻ አዲስ የመካነ እንስሳት (ዙ ፓርክ) በይፋ ተመርቆ ተከፈተ ። ፓርኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማዋ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ፣ የመከላከያ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከጠ/ሚ ዐቢይ የተላከ ደብዳቤን ለኡጋንዳው ፕሬዚዳንት አደረሱ Tibebu Kebede Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ ደብዳቤን ለዑጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ አደረሱ፡፡ በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ መንግስት የላሙ ወደብ ኢትዮጵያ እንድትጠቀምበት ሁኔታዎችን እያመቻች መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኬንያ መንግስት የላፕሴት ኮሪደር ልማት አካል የሆነውን የላሙ ወደብ ኢትዮጵያ እንድትጠቀምበት ሁኔታዎችን እያመቻች መሆኑን ገልጿል። የላፕሴት ኮሪደር ልማት ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ሚኒስትር ሜና አኬንዶ በኬንያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ ጉብኝት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከኢትዮጵያዉያን ማህበረሰብ አደረጃጀት መሪዎች ጋር ዉይይት አካሄዱ Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አደረጃጀት መሪዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ በወቅቱም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በፀረ -ሰላም ሀይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያዎች ተመረቁ Tibebu Kebede Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 51 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተመርቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለወጣቶች ልዩ ትኩረት በመስጠት የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን…
Uncategorized አቶ ደመቀ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጋር በስልክ ተዋያዩ፡፡ በዚህ ወቅትም ሚኒስትሮቹ የየሀገራቱን ሉዓላዊነት ለማክበርና ትብብር ለማስጠቅ ያላቸውን የሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የጅቡቲ ግንኙነት ታሪካዊ፣ ጠንካራና በማናቸውም የውጭ ተፅዕኖ የማይናወጥ ነው- የጅቡቲው ፕሬዚደንት እስማዔል ዑመር ጉሌህ Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የልዑካን ቡድን ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት እስማዔል ዑመር ጉሌህ ጋር ተወያየ። በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ የሰራዊቱን የደንብ ልብስ በመልበስ ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ ያሉ አካላትን ለህግ ለማቅረብ እየተሰራ ነው Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ የመከላከያና የፌዴራል ፖሊስ አባላት ሳይሆኑ የሰራዊቱን የደንብ ልብስ በመልበስ ጭምር ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ ያሉ አካላትን ለህግ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በከተማዋ ህብረተሰቡ ሰላማዊ ኑሮ እንዳይኖር…