Fana: At a Speed of Life!

ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ። የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የግብር ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ አቶ ኦርዲን በድሪ እንዳሉት፤ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመትከል ማንሰራራት፡ ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብራችንን…

ከንቲባ አዳነች የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የህጻናት መጫወቻዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ እና ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የህጻናት መጫወቻዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል። የስፖርት ማዘውተሪያና የህጻናት መጫወቻ ማዕከላቱ በለሚ ኩራ ክፍለ…

ኒውካስል ዩናይትድ አንቶኒ ኤላንጋን ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ ስዊድናዊውን የመስመር አጥቂ አንቶኒ ኤላንጋ ከኖቲንግሃም ፎረስት ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ ኒውካስል ዩናይትድ ለተጫዋቹ ዝውውር 55 ሚሊየን ፓውንድ እንደሚከፍል ተነግሯል፡፡ የ23 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል16 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት 16 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡ በቢሮው የታክስ አወሳሰንና አሰባሰብ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ደግፌ መለሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት 20 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር…

ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ውይይቶች ተደርገዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር የጎንዮሽ ውይይቶችን በማድረግ ያለውን ትብብር የሚያጠናክሩ ውይይቶች ተደርገዋል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው…

በጉርሱም ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከጉርሱም ወረዳ ወደ ጅግጅጋ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡ በአደጋውም ባጃጁ ውስጥ…

በመዲናዋ ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጥሯል አለ የከተማዋ ሥራና ክህሎት ቢሮ። በም/ከንቲባ ማዕረግ የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ እንዳሉት ÷ መንግስት ባለፉት ዓመታት ለዜጎች ቋሚ የሥራ እድል…

አልማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች ሊያስመርቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) በክልሉ የተለያዩ ዞኖች ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው፡፡ በአልማ የስትራቴጂና ኢኖቬሽን ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አበረ መኩሪያ በሰጡት መግለጫ÷ ማህበሩ በክልሉ…

የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉባዔ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል…