Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ሱዳን ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ረመዳን መሀመድ አብደላ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ…

የሲሼልስ የውጭ ጉዳይ እና ቱሪዝም ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲሼልስ የውጭ ጉዳይ እና ቱሪዝም ሚኒስትር ሲልቬስትሬ ራደጎንዴ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ማምሻውንም የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲልቪ…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) ከናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር)  ከናይጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሱፍ ማይታማ ተገር ጋር  በሁለትዮሽ እና አሕጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ  በውይይታቸው የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር…

ህዝብን ለምሬት የሚዳርጉ ብልሹ አሰራሮችን መቅረፍ ይገባል- አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህዝብን ለምሬት የሚዳርጉ ብልሹ አሰራሮችን መቅረፍ እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለፁ። የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ…

ምርታማነትን ማሳደግ ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራሮች በ2ኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በፓርቲው አቅጣጫ የተቀመጡ ጉዳዮች ከተገኙ…

ከ66 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዢ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ66 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዢ ለመፈፀም የሚያስችል ስምምነት መፈራረሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኬብል ግዢ ስምምነቱ የተፈረመው ቲቢኤ ዲያንግ ኬብል ከተሰኘ የቻይና ኩባንያ ጋር…

ኢትዮ-ቴሌኮም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ማዕከላትን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ማዕከላትን በዛሬው ዕለት ሥራ አስጀምሯል፡፡ ባትሪ መሙያዎቹ አልትራ ፋስት፣ ሱፐር ፋስትና ድንገተኛ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጀር የተሰኙ መሆናቸውን የኢትዮ ቴሌኮም ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት…

የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንደተናገሩት÷…

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሰሜናዊ እና በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶቹ በክልሉ እና በፌዴራል መንግስት ወጪ የሚገነቡ መሆናቸውን የክልሉ…