Fana: At a Speed of Life!

በመጀመሪያ ተልዕኮው የ165 ሰዎችን ህይወት የታደገው ወጣት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በደረሰ የጎርፍ አደጋ 28 ህጻናትን ጨምሮ እስካሁን የ82 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፥ በርካቶች አደጋውን ተከትሎ የገቡበት አልታወቀም፡፡ የነፍስ አድን ሰራተኞች በአደጋው የጠፉ ሰዎችን የማፈላለግ ስራቸውን…

አረንጓዴ አሻራ የአፈር መሸርሸርን በከፍተኛ መጠን ለመቀነስ አስችሏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ የአፈር መሸርሸርን በከፍተኛ መጠን እንዲቀንስና ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጥናት አመላከተ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አማካኝት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ ወዲህ ለምግብ ዋስትና፣…

ለህዝቡ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለህዝቡ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ በሚሰጡ ሥራዎች ላይ በማተኮር እየሰራ ነው አሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ገጠር ክላስተር አስተባባሪ አዲሱ አረጋ። በአዳማ ከተማ አስተዳደር 171 ማህበራዊና…

በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባለፈው ሳምንት አርብ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደርሷል፡፡ በግዛቲቱ በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከሞቱ ሰዎች መካከል 28ቱ ህጻናት መሆናቸው ነው የተነገረው፡፡…

በሐረር በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ ከፍሳሽ ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት አንድ ቢሊየን ብር ተመድቦ ወደ ሥራ ተገብቷል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት በሐረር ከተማ ተግባራዊ በሚደረገው የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ…

በኢትዮጵያ የሚታየው ለውጥ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን የሚያነቃቃ ነው – ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እያየነው ያለነው አስደናቂ ለውጥ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን የሚያነቃቃ ነው አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡ ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በአዲስ አበባ ዛሬ በተጀመረው የአፍሪካ የሥራ እድል ፈጠራ ጉባዔ ላይ ባደረጉት…

ህልማችን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን የሚገነባ ትውልድ መፍጠር ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አካታች የስራ እድል ፈጠራን በማሳደግ ህልማችን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን የሚገነባ ትውልድ መፍጠር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 3ኛው የአፍሪካ የሥራ እድል ፈጠራ ፎረም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።…

የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በጎንደር እና በደሴ ከተሞች ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት “በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር እና በደሴ ከተሞች ተጀምሯል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኛው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤…

በክልሉ የግብር አከፋፈል ሥርዓቱ ምቹ እንዲሆን በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የግብር አከፋፈል ሥርዓቱ ለግብር ከፋዮች ምቹ እንዲሆን በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ዓለምነሽ ደመቀ እንዳሉት÷ የ2018 ግብር ዘመን ዓመታዊ የግብር መክፈያ ቀን ከነገ ጀምሮ…

የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፣የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የአፍሪካ ሀገራት…