“ኢትዮጵያን የአፍሪካ ተምሳሌት አድርገው ካቆዩ የአርበኞች ታሪክ ልምድ በመውሰድ የአሁኑ ትውልድ የራሱን አሻራ በማሳረፍ ኢትዮጵያን ማሻገር ይኖርበታል…
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 80ኛው የአርበኞች ቀንን በማስመልከት በአርበኞች ስም የተሰየሙ ትምህርት ቤቶችን ጎበኙ።
ምክትል ከንቲባዋ የራስ ደስታ ሆስፒታል ፣አርበኞች እና የሊሴ ገብረማሪያም…