የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ አምባሳደር ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abrham Fekede May 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤፍጌኒ ተረክህን ለ80ኛ ጊዜ የሚከበረው የዐርበኞች ቀንን አስመልክተው ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ አምባሳደሩ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1935 በፋሽስት ጣልያን ወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርኃግብር ተካሄደ Meseret Demissu May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ማኅበር የተዘጋጀው ልዩ ''የአብረን እናፍጥር'' የኢፍጣር መርኃግብር በደሴ ከተማ የተለያዩ ጎዳናዎች ላይ ተካሂዷል። መርኃግብሩ ፍቅርንና አንድነትን ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ መሆኑን የደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈረንጆቹ 2021 የጤና እና ክብካቤ ባለሙያዎች ዓመት ተብሎ ተሰየመ Meseret Demissu May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም የጤና ድርጅት የፈረንጆቹን 2021 ዓለም አቀፍ የጤና እና ክብካቤ ባለሙያዎች ዓመት ብሎ ሰይሟል። ዛሬ በተባካሄደው መድረክም ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና እና ክብካቤ ባለሙያዎች ዓመትን በይፋ አስጀምራለች። ይህ የስያሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጨረሻዎቹ የዴሞክራሲ ገንቢ እና ጠባቂዎች ራሳችን ኢትዮጵያውያን እንጂ ወዳጆቻችን አይደሉም -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር ሳምንታዊ የምርጫ ቅድመ ዝግጅትን ገምግመዋል። በውይይቱም የመራጮች ምዝገባ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑ ተብራርቷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede May 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዱዋሂር ዱልካማል ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳይ እና በሦስትዮሹ የህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ ያተኮረ እንደነበር ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abrham Fekede May 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለኢትዮጵያ ዐርበኞች ቀን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀን ጀግኖች ዐርበኞቻችን ሀገራችንን ከአምስት…
ስፓርት ጆሴ ሞውሪንሆ የሮማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆሴ ሞውሪንሆ የጣሊያኑ ሮማ አሰልጣኝ ሆነ መሾማቸው ተገለፀ። በቅርቡ ከእንግሊዙ ቶተንሃም ጋር የተለያዩት ሞውሪንሆ የዘንድሮው የጣሊያን ሴሪያ አ ሲጠናቀቅ ከሮማ ጋር የሚለያዩትን ፓውሎ ፎንሴካን ይተካሉ ተብሏል።…
የዜና ቪዲዮዎች የአውሮፓ ህብረት መግለጫ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ የመጣ ነው – አምባሳደር ዲና Amare Asrat May 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=IiPk1yqciz4
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ውጤታማ እና ተዓማኒ እንዲሆን የመገናኛ ብዙሃን ሚና የጎላ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመገናኛ ብዙሃን ሚና በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ " በሚል ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ወርቅነሽ ብሩ ኢትዮጵያ ዘንድሮ የምታካሂደው ምርጫ ተዓማኒ፣ ግልጽና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ Abrham Fekede May 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከታማኝ ምንጭ እንዳረጋገጠው የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ባጋጠማችው ድንገተኛ ህመም…