Fana: At a Speed of Life!

80ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 80ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል ተከበረ። ጣሊያን የአድዋን ድል ለመበቀል በሚል በጊዜው ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቤኒቶ ሙሶሎኒ አማካኝነት፥ ከ1928 እስከ 1933 ዓ.ም ድረስ ኢትዮጵያን መውረሯ የሚታወስ ነው። በወቅቱ የነበሩት…

በዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና  ኤርትራዊያን በጋራ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በዩናይትድ ኪንግደም ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና  ኤርትራዊያን በጋራ የድጋፍ ሰልፍ ማካሄዳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዩናይትድ ኪንግደም በለንደንና በስኮትላንድ በተካሄዱ የድጋፍ ሰልፎች በጠላቶቻችን…

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ላላት ግንኙነት ትልቅ ቦታ እንደምትሰጥ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ላላት ግንኙነት ትልቅ ቦታ እንደምትሰጥ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን የገለጹት በቱርክ  የኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሃመድ ለፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን የሹመት…

በሀረሪ ክልል ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን  ብር በላይ  ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በተለያዩ ወረዳዎች እየተዘዋወረ የሚገኘው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በዛሬው እለት ከአሚር ኑር ወደ አቦከር ወረዳ የተዛወረ ሲሆን ዋንጫው አቦከር ወረዳ ሲደርስም ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በእስካሁኑም ከአምስት ወረዳዎች ከ3 ነጥብ…