Fana: At a Speed of Life!

በሴናተር ክሪስ ኩንስ ከሚመራው ልዑክ ጋር የተደረገው ውይይት ገንቢ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሴናተር ክሪስ ኩንስ ከሚመራው የአሜሪካ ልዑካን ጋር ያደረጉት ውይይት ገንቢ እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የፓርኩ የኅብረተሰብ እና ቱሪዝም ኃላፊ ታደሰ ይግዛው ከትናንት በስተያ የተነሳው እሳት በኅብረተሰቡ እና በፓርኩ ሠራተኞች ጥረት በቁጥጥር ስር መዋሉን ነው…

በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ዘርፍ የግል ባለሃብቶች የሚሰማሩባቸው 44 ፕሮጀክቶች ተለይተዋል-የትራንስፖርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በግል ባለሃብቶች እና በመንግስት እና በግል ባለሃብቶች ጥምረት ሊካሄዱ የሚችሉ 44 ፕሮጀክቶች መለየታቸውን የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለፁ። ፕሮጀክቶቹ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ዘርፍ የአዋጭነት…

አቶ ስብሃት ነጋ እና ዶ/ር አዲስ አለም ባሌማን ጨምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ስብሃት ነጋ፣ ዶ/ር አዲስ አለም ባሌማ አምባሳደር አባይ ወልዱን ጨምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት ያቀረበው የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ሲሆን ተጠርጣሪዎቹ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ…