Fana: At a Speed of Life!

ለዋርዴር ሆስፒታል 3 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል የዶሎ ዞን ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት ለዋርዴር ከተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ሶስት ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ ዘመናዊ ህክምና አልጋዎች፣ ፍራሾችና ሌሎች ድጋፍ የሚሰጡ የህክምና ቁሳቁሶችን…

የሀገር ጠላቶችን ለማሸነፍ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሊቆሙ ይገባል – ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ጠላቶችን ለማሸነፍ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሊቆሙ እንደሚገባ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያ ከ80 ዓመት በፊት ከገጠማት የውጪ ወረራ የሚመሳሰል ችግር…

ኢትዮጵያን በቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ቱሪዝም ኢትዮጵያ ገለጸ። የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ግርማ ÷ ኢትዮጵያን በቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭና በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ምርጡ 10ኛ ዩኒቨርሲቲ ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ምርጡ 10ኛ ዩኒቨርሲቲ ተባለ። ዩኤስ ኒውስ ግሎባል ዘንድሮ ባወጣው ደረጃ መሰረት ዩኒቨርሲቲው ከአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች 10ኛ ደረጃ ሲይዝ በምስራቅ አፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ ሆኗል። በዓለም ላይ ካሉ…

የኮቪድ-19 ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች የፋሲካ በዓልን በስራ ላይ አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል የኮቪድ-19 ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች የፋሲካ በዓልን በስራ ላይ አከበሩ፡፡ በዓሉ በስራ ላይ እያሉ እና በኮቪድ-19 ህይወታቸውን ላጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የህሊና ፀሎት በማድረግ ነው የተጀመረው፡፡…

በድሬዳዋ ዛሬ በጣለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ሸመንተሪያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት እስከ ስድስት ሰዓት በጣለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ የሰዎቹ ህልፈት የተሰማው የአንድ ድርጅት አጥር ግንብ ፈርሶ በሶስት መኖሪያ ቤቶች ላይ…

በህንድ በአንድ ቀን ከ400 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ ሲያዙ 3 ሺህ 689 ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ወረርሽኙ ከተከሰተ በኋላ ከ400 ሺህ በላይ ሰዎች በትናትናው ዕለት በኮቪድ 19 ሲያዙ ዛሬ ደግሞ 3 ሺህ 689 ሰዎች ለሕልፈት ተዳርገዋል፡፡ ይህ ወረርሽኙ ከተከሰተ በኋላ በሀገሪቱ ብዛት ያላቸው ሰዎች ለህልፈት…

በእየሩሳሌም ከተማ በጎሎጎታ የትንሳዔ በዓል በድምቀት ተከብሯል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእየሩሳሌም ከተማ በጎሎጎታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ሥልጣን መድኃኔዓለም ገዳም የትንሳዔ በዓል በድምቀት ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ…

ቀዳማዊት እመቤት የፋሲካ በዓልን በወ/ሮ ዘውዲቱ መሸሻ ብርሃን የህፃናት ማዕከል ተገኝተው አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የፋሲካ በዓልን በወይዘሮ ዘውዲቱ መሸሻ ብርሃን የህፃናት ማዕከል ከህፃናቱ እና ከማዕከሉ ሰራተኞች ጋር አከበሩ፡፡ በዓሉ የሰላም የጤናና የመተሳሰብ እንዲሆንና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች "እንኳን ለጌታችን…