Fana: At a Speed of Life!

በሞቀ ቤታቸው ያላቸውን ተቋድሰው ለማክበር ዕድሉን ያላገኙትን ወገኖች በማስታወስ በዓሉን እናክብር – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ለመላው የክርስትና እምነቶች ተከታዮች መልካም የብርሃነ ትንስኤ በዓል እመኛለሁ ሲሉ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡…

በአዲስ አበባ የመጀመሪያው አቅም የሌላቸው ዜጎች የምገባ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - በአራዳ ክፍለ ከተማ የመጀመሪያው የምገባ ማዕከል ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡ "የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል" በሚል ስያሜ ወደ ስራ የገባው ማዕከል ከ800 በላይ የሚሆኑ አቅም የሌላቸው ነዋሪዎችን በቀን አንድ ጊዜ…

ጠ/ሚ ዐቢይ  የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ  ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ ። በአንድነት ፓርክ በተካሄደው የማዕድ ማጋራት ላይ አረጋውያን ፣ አርበኞች ፣ አካል ጉዳተኞችና ችግረኛ  ታዳጊዎች ታድመዋል።…

የከፍተኛ ትምህርት ሥልጠና ጥራት ማረጋገጫ ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ሥልጠና ጥራት ማረጋገጫ ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው። የማዕከሉ ግንባታ ሲጠናቀቅ በኢትዮጵያ በቴክሎጂ የታገዘ የተግባር ትምህርት እንዲስፋፋ ከፍ ያለ ጠቀሜታ ይኖረዋል ተብሏል። የግንባታውን የመሰረት ድንጋይ…

በዓሉን ስናከብር የዕምነቱ አስተምህሮ የሚጠይቀውን መልካም ተግባር በመፈፀም በፍቅርና በመተሳሰብ መሆን አለበት -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ  ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት  አስተላልፈዋል። ምክትል ከንቲባዋ   ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ÷ ይህንን ታላቅ ሀይማኖታዊ በዓል ስናከብር…