Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል ኦማሞ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል ኦማሞ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት አምባሳደር መለስ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው በተስፋና በተጋድሎ መካከል ውስጥ ሆነን ነው። በአንድ በኩል የሀገራችንን ትንሣኤ አሻግረን እያየን በተስፋ፣ በሌላ በኩል ከፊታችን የተደረደሩ ፈተናዎች ከትንሣኤው እንዳያስቀሩን ከባድ ትግል እያደረግን…

የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ቡድን 4 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪሚየር ሊግ በመግባቱ ከክልሉ መንግስት የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት። ቡድኑ ቀሪ ጨዋታዎች እያሉት ከምድቡ አንደኛ በመሆን ፕሪሚየር ሊጉን መቀላቀል ችሏል። ይህንን ተከትሎም የክልሉ መንግስት…

በአጣዬና አካባቢው በተፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ የሚሆኑ አካላትን ለፍርድ እንደሚያቀርብ ኮማንድ ፖስቱ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞኖች በነበረው የፀጥታ ችግር በወንጀሉ ተጠያቂ የሚሆኑ አካላትን በመለየት ለፍርድ እንደሚያቀርብ በአካባቢው የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የኮማንድ ፖስቱ አስተባባሪ…

የሕንድ የኮሮና ቫይረስ ቀውስ ለአፍሪካ የማንቂያ ደውል ነው- የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል ሕንድ ያጋጠማት የኮሮና ቫይረስ ቀውስ ለአፍሪካ የማንቂያ ደውል ነው ሲል አስጠነቀቀ፡፡ የማዕከሉ ሃላፊ አፍሪካውያን የአፍና የአፍንጫ ጭምብል ማድረግ ፣ ትልልቅ ስብሰባዎችን ማስወገድ…

በመዲናዋ በህገ ወጥ መልኩ የተከማቸ መድሃኒት ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ሁለት ክፍለ ከተሞች በሕገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ መድሃኒት በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሪት ሄራን ገርባ፤ ባለፈው አንድ ወር ከፌዴራል…