በእምነት ተቋማት፣ በገበያና በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የኮቪድ-19 መከላከያ መንገድ በአግባቡ እንዲተገበር ተጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በእምነት ተቋማት፣ በገበያና በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የኮቪድ-19 መከላከያ መንገድ በአግባቡ እንዲተገበር የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳስበዋል።
ሚኒስትሯ የስቅለትና ፋሲካ በዓላትን በማስመልከት ባስተላለፉት…