Fana: At a Speed of Life!

ኢየሱስ ክርስቶስ የሐዋርያትን እግር ማጠቡ የሰው ልጆች ፍጹም ትህትና አገልጋይነት የሚማሩበት ነው – የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ በጸሎተ ሐሙስ የሐዋርያትን እግር ማጠቡ የሰው ልጆች ፍጹም ትህትና አገልጋይነት የሚማሩበት ተግባር ነው ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ። ጸሎት ሐሙስ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ…

በመተንፈሻ መሳሪያዎችና ኦክስጅን እጥረት ሳቢያ ታካሚዎች አገልግሎቱን ሳያገኙ ለህልፈት እየተዳረጉ ነው – የኮቪድ19 ህክምና ማዕከላት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ህክምና ማዕከላት የሚገኙ የመተንፈሻ መሳሪያዎችና የኦክስጅን አቅርቦት አነስተኛ በመሆኑ በቫይረሱ ተይዘው ወደ ማዕከላቱ የሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎቱን ሳያገኙ ለህልፈት እየተዳረጉ መሆኑን የሚሊኒየም እና ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል የኮቪድ19…

የጭልጋ አካባቢን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ለመመለስ ያለመ ግብረሀይል ተቋቁሞ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጭልጋ አካባቢን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ለመመለስና የአካባቢውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ያለመ ግብረሀይል (ኮማንድ ፖስት) ተቋቁሞ ስራ መጀመሩ ተገለፀ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሰሞኑ ግጭት በተከሰተበትን የጭልጋ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ …

ለትንሳኤ በዓል የተሻለ የውሃ ስርጭት እንዲኖር ተጨማሪ 10ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ያመርታል- የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለትንሳኤ በዓል የተሻለ የውሃ ስርጭት እንዲኖር ተጨማሪ 10ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ እንደሚያመርት የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የትንሳኤ በአል በጥሩ ሁኔታ እንዲከበር እስከ ምሽት አምስት ሰዓት የሚሰሩ…

ባዕድ ነገሮችን በመቀላቀል ለገበያ በማቅረብ በተጠረጠሩ 26 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ – የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በምግብ ውስጥ ባዕድ ነገሮችን በመቀላቀል ለገበያ በማቅረብ በተጠረጠሩ 26 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ከአዲስ…